ከ«እስልምና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 2፦
[[ስዕል:Islam by country.png|thumb|300px|የእስልምና መጠን በየሃገሩ፦ ቀይ ([[ሺዓ]]) አረንጓዴ ([[ሱኒ]])]]
'''እስልምና''' ([[አረብኛ]]፦'''الإسلام''' ''አል ኢስላም'') ማለት ከአደም (አዳም) ጀምሮ እስከ ኑህ(ኖህ) ያሉት ሁሉም ነቢያት ሃይማኖት ነው በማለት የእምነቱ ተከታዮች የሚያምኑ ሲሆን [[ነቢዩ ሙሐመድ]] (በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ የመጨረሻ ነቢይ) ያስተማሩት ሃይማኖት የሚታወቅበት መጠሪያ ስም ሲሆን የእምነቱ ተከታዮች ደግሞ ሙስሊም በመባል ይታወቃሉ።<br />
''ኢስላም'' የሚለው ጥሬ ቃል ቋንቋ 3መገዛት ትርጉሞችንማለት ያዘለ ሆኖ እናገኘዋለን። እነሱምነው።
 
:1ኛ ከግልጽ ወይም ስውር ከሆኑ ጉድለቶች ፍጹም ነጻ የመሆን እና የመጥራት
:2ኛ እርቅ እና እርጋታ
:3ኛ ሰሚነት እና ቅን ታዛዥነት የሚለውን ትርጉም አዝሎ ይገኛል።
=== የ''ኢስላም'' ህጋዊ ትርጉም ===
''ኢስላም'' ማለት ለፈጣሪ እጅን መስጠት እና በትእዛዙ ማደር (ስብሚሽን ቱ ዘ ዊል ኦፍ ጎድ) ማለት ሲሆን
አምልኮትን ሁሉ በብቸኝነት ፍጹም ለአላህ ማድረግ ። ሌሎችን ፍጡራን የስልጣኑ ተጋሪ አለማድረግ፡ ይህን ዩኒቨረስ
ብቻውን የፈጠረ /ለፍጡራን ሁሉ ሲሳያቸውን እሱ ብቻውን የሚመግብ /ለስልጣኑ ተጋሪ ወይም እረዳት ተባባሪ የሌለው
Line 88 ⟶ 86:
መግቢያ እስከ መውጫ ይደርሳል። ይህ የሚያሳየው የ እነዚህ ፈጣሪ ምን ያህል ታላቅ መሆኑን ነው አሏሁ አክበር!!!
 
3ኛ በኪታቦች ማመን አለት ከላህ ዘንድ ለተለያዩ ነብያት እንደወቅቱ ሁኔኤታ የተላቁ ኢንጂል (ወንጌል) ተውራት (ኦሪት) ዘቡር (መዝሙረ ዳዊት) እና
ሌሎችም ለሙሳ እና ለኢብራሂም የተሰጡ ጽሁፉች እና ቁርአን ከአላህ ዘንድ የወረዱ ናቸው ብሎ ማመን የግድ ሲሆን።
በመመሪያነት ግን ከቁ አን ውጭ በአሁኑ ሰአት አያገለግሉም። ምክንያቱም ቁር አን ሁሉንም ህግ አጠቃልሎ ለሰው ልጅ