ከ«ሙት-አሽኩር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ሙት-አሽኩር''' [[አሞራዊው]] የ[[አሦር]] ንጉሥ [[1 እሽመ-ዳጋን]] ልጅና ተከታይ ነበረ።
 
በእሽመ-ዳጋን ዘመን የ[[ሑራውያን]] ጎሣ የ[[ቱሩካውያን]] ንጉሥ ዛዚያ በስምምነት ሴት ልጁን ለሙት-አሽኩር አጋባት። በአንዳንድ ሊቃውንት ግምት አሹር-ዱጉል በ[[አሹር (ከተማ)|አሹር]] ከተማ እየነገሠ ሙት-አሽኩር በ[[ኤካላቱም]] ብቻ ይገዛ ነበር። ሙት-አሽኩር ደግሞ በ[[ማሪ]] ንጉሥ [[ዝምሪ-ሊም]] ዘመን በተጻፉት ደብዳቤዎች ይታወቃል። ከደብዳቤዎቹ እንደምንረዳ በ1674 ዓክልበ. ግ. ሙት-አሽኩር ዛቻ ከኤካላቱም በጎረቤቱ በ[[ካራን]] ([[ፓዳን-አራም]]) ላይ እየጣለ ፪ ሺ የራሱን ወታደሮችና ፪ ሺ የ[[ባቢሎን]] ወታደሮች ነበሩት፣ ተጨማሪ ሥራዊት ከ[[ኤሽኑና]] ንጉሥ ይጠይቃል። ከዚያ በኋላ ግን የኤካላቱም ሰዎች ከ[[አላሐድ]] ንጉሥ [[አታምሩም]] ጋር በመንፈቅለ መንግሥት ሐሙታር የተባለ ሰው በኤካላቱም ዙፋን ላይ አኖሩ። ስለዚህ እሽመ-ዳጋን በጣም ታምመው ወደ ባቢሎን ንጉሥ [[ሃሙራቢ]] ተጉዞ ቤዛ ለአላሐድ ጓደኛና ደጋፊ ለ[[ኤላም]] ይለምናል፤ ልጁን ለኤካላቱም እንዳስመለሰ ይሆናል።
 
እሽመ-ዳጋን ባረፈው ጊዜ ብዙ ሌሎች ሰዎች ለአሦር ንጉሥነት ተነስተው ብሐራዊ ጦርነት እንደ ሆነ ይመስላል። የሙት-አሽኩር ስም በ''[[የአሦር ነገሥታት ዝርዝር||አሦር ነገሥታት ዝርዝር]]'' አይገኝም፣ ዳሩ ግን በእርሱ ፈንታ ስለ [[አሹር-ዱጉል]]፦ «አሹር-ዱጉል ዲቃላ ልጅ ነበረ፣ የዙፋን ማዕረግ አልነበረውም። በአሹር-ዱጉል ዘመን መጀመርያ፣ 6 ሌሎች «ዲቃላ» የተባሉ ጣውንት ነገሥታት ተነሡ፦ አሹር-አፕላ-ኢዲ፣ ናሲር-ሲን፣ ሲን-ናሚር፣ ኢፕቂ-ኢሽታር፣ አዳድ-ሳሉሉ እና [[አዳሲ]] ናቸው።» በአንዳንድ ሊቃውንት ግምት አሹር-ዱጉል በ[[አሹር (ከተማ)|አሹር]] ከተማ እየነገሠ ሙት-አሽኩር በ[[ኤካላቱም]] ብቻ ይገዛ ነበር።
 
ከዚህ በላይ በዚህ ወቅት የ[[ባቢሎን]] (የ[[ሃሙራቢ]]) አገረ ገዥ ፑዙር-ሲን ንጉሡን [[አሲኑም]] (የሻምሺ-አዳድ ልጅ-ልጅ) [[አሞራዊ]] ስለ ነበር ከዙፋኑ እንዳባረረው በማለት አስቀረጸ። አሲኑም ወይም ሙት-አሽኩር እራሱ ወይም ወንድሙ ሊሆን ይቻላል።