ከ«ማሪ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 24፦
ከማሪ ጽላቶች እንዲሁም ከ[[ኤብላ]] ጽላቶች ከተገኘው በርካታ መረጃ የማሪ ነገሥታት ዘመኖች ሊታወቅ ይቻላል።
 
መጀመርያ የሚታወቀው የማሪ ንጉሥ በ[[ኡር]] ንጉሥ [[መስ-አኔ-ፓዳ]] ዘመን (2345-2314 ዓክልበ. ግ.) የነገሠው [[ጋንሱድ]] ይመስላል። ጋንሱድ ከመስ-አኔ-ፓዳ ጋር በዚህ ዘመን ንግድ እንዳካሄደው ይታወቃል። ከዚያ በኋላ የ[[ላጋሽ]] ንጉሥ [[ኤአናቱም]] ግዛቱን እስከ ማሪ ድረስ አስፋፋ። በኤአናቱም መሞት (2195 ዓክልበ. ግ.) ማሪ እንደገና ነጻ መንግሥት ሆነ።
* ኢኩን-ሳማሽ 2195 ዓክልበ. ግ.
* [[ኢኩን-ሳማጋን]]
* [[ላምጊ-ማሪ]] (ኢሽኪ-ማሪ)
Line 31 ⟶ 32:
* [[ሳዑሙ]]
* [[ኢቱፕ-ኢሻር]]
* [[ኢብሉል-ኢል]] 2127?-2115 ዓክልበ. ግድም - «የማሪና የ[[አሹር (ከተማ)|አሹር]] ንጉሥ» ተባለ፤ ከርሱ በኋላ ግን [[አሦር]] ነጻ ሆነ።
* [[ኒዚ]] 2115-2114 ዓክልበ. ግድም
* [[ኤና-ዳጋን]] 2114-2112 ዓክልበ. ግድም - የኤብላ ንጉሥ [[ኢሻር-ዳሙ]] የሾመ አለቃ ነበረ።
* [[ኢኩን-ኢሻር]] 2112 ዓክልበ. ግድም
* [[ሒዳዓር]] 2112-2077 ዓክልበ. ግድም - ከ2107-2100 ዓክልበ. ግ. ደግሞ የ[[ሱመር]] ([[ኒፑር]]) ንጉሥ እንደ ሆነ ይመስላል።
* [[ኢሽቂ-ማሪ]] 2077-2068 ዓክልበ. ግድም
 
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ማሪ» የተወሰደ