ከ«ኤብላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
 
መስመር፡ 21፦
'''ኤብላ''' የ[[ሶርያ]] ጥንታዊ ከተማ ነበር። ዛሬው ሥፍራው በ[[አረብኛ]] ''ተል ማርዲኽ'' ተብሎ [[የኤብላ ጽላቶች]] የተገኙበት ፍርስራሽ ነው።
 
[[ስዕል:First Eblaite Empire.png|280px|thumbnail|left|የኤብላ መንግሥት በ2109 ዓክልበ. ግድም ([[ኡልትራ አጭር አቆጣጠር]])]]
ከ[[አካድ]] ንጉሥ [[ታላቁ ሳርጎን]] አስቀድሞ በሆነው ዘመን ኤብላ ሰፊ መንግሥት በሶርያ ዙሪያ እንደ ነበረው ይታወቃል። የጽላቶች ቤተ መዝገብ ሕንጻ የተቃጠለበት ጊዜ የሚከራከር ነው። ሦስት ዋና አስተያየቶች አሉ፤ 1) ከሳርጎን በፊት በኤብላ ተፎካካሪ በ[[ማሪ]]፤ 2) በሳርጎን እራሱ፤ ወይም 3) በሳርጎን ልጅ ልጅ በ[[ናራም-ሲን (አካድ)|ናራም-ሲን]]። አሁን በሳርጎን ዘመን በ2074 ዓክልበ ግድም እንደ ጠፋ ቢመስልም በሳርጎን ወይም በማሪ ሰዎች እጅ መጥፋቱን እርግጠኛ አይደለም።
 
Line 30 ⟶ 29:
 
ከነዚህ ስሞች ብዙ በሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶቻቸው ደግሞ ይገኛሉ፣ በተለይም ከ«ሳጊሹ» እስከ «ኢሽሩድ-ዳሙ»፣ እና «ኤናር-ዳሙ» ያሉት ስሞች ይጠራሉ። ኢቢ-ዳሙ በ[[ካነሽ]] [[ሐቲ]] ከተገኘ ማኅተም ቅርስ ይታወቃል። ቁም-ዳሙ ከሌሎች ሰነዶች ሲታወቅ ከማሪ መንግሥት ጋራ የሆኑት ችግሮች በእርሱ ዘመን እንደ ጀመሩ ይመስላል። ይህም በማሪ ነገሥታት [[ሳዑሙ]] ወይም [[ኢቱፕ-ኢቫር]] ዘመናት እንደ ነበር ይታሥባል። ተከታዩም አዱብ-ዳሙ እጅግ አጭር ዘመን እንደ ነገሠ ይታወቃል።
 
[[ስዕል:First Eblaite Empire.png|280px|thumbnail|left|የኤብላ መንግሥት በጫፉ በ2109 ዓክልበ. ግድም ([[ኡልትራ አጭር አቆጣጠር]])]]
 
የተገኙት መዝገቦች ከአዱብ-ዳሙ በኋላ ከገዙት ከሦስቱ መጨረሻ ነገሥታት ዘመኖች ናቸው። እነርሱም [[ኢግሪሽ-ሐላብ]] (12 ዓመታት)፣ [[ኢርካብ-ዳሙ]] (7 ዓመታት) እና [[ኢሻር-ዳሙ]] (35 ዓመታት) ናቸው (2127-2074 ዓክልበ.)። ከሃይለኛ ጠቅላይ ምኒስትሮቻቸው የሚታወቁ [[አራኩም]]፣ [[ኤብሪዩም]] እና [[ኢቢ-ዚኪር]] (ወይም ኢቢ-ሲፒሽ) ናቸው። መዝገቦቹ የተጻፉበት [[ኩኔይፎርም]] በተባለ ጽሕፈት ሲሆን ቋንቋቸው [[ኤብላኛ]] ነው፣ ይህ ለ[[አካድኛ]] ተመሳሳይ የሆነ [[ሴማዊ ቋንቋ]] ወይም ቀበሌኛ ነው።