ከ«ኤብላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata)
No edit summary
መስመር፡ 24፦
 
የተገኙት መዝገቦች ከሦስቱ መጨረሻ ነገሥታት ዘመኖች ናቸው። እነርሱም [[ኢግሪሽ-ሐላብ]] (12 ዓመታት)፣ [[ኢርካብ-ዳሙ]] (7 ዓመታት) እና [[ኢሻር-ዳሙ]] (35 ዓመታት) ናቸው። ከምኒስትሮቹ በተለይ የሚታወቁ [[ኤብሪዩም]] እና [[ኢቢ-ዚኪር]] (ወይም ኢቢ-ሲፒሽ) ናቸው።
 
በአንዱ ጽላት ላይ ከኢግሪሽ-ሐላብ (2127 ዓክልበ. ግድም) አስቀድሞ የገዙት ፴፫ ነገሥታት ስሞች ይዘረዝራሉ፦ ሳኩሜ፣ ሹ-[...]፣ ላዳው፣ አቡጋር፣ ናምነላኑ፣ ዱሙዳር፣ እብላ፣ ኩልባኑ፣ አሻኑ፣ ሳሚዩ፣ ዚያሉ፣ ሩማኑ፣ ናማኑ፣ ዳ-[...]፣ ሳጊሹ፣ ዳኔዩም፣ ኢቢኒ-ሊም፣ ኢሽሩድ-ዳሙ፣ ኢሲዱ፣ ኢሽሩድ-ሐላም፣ ኢክሱድ፣ ሪዳ-ሊም፣ አቡር-ሊም፣ አጉር-ሊም፣ [[ኢቢ-ዳሙ]]፣ ባጋ-ዳሙ፣ [[ኤናር-ዳሙ]]፣ ኢሻር-ማሊክ፣ [[ኩም-ዳሙ]]፣ እና አዱብ-ዳሙ ናቸው።
 
{{መዋቅር-ታሪክ}}