ከ«2007» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Yementoday
የ197.156.86.4ን ለውጦች ወደ Codex Sinaiticus እትም መለሰ።
መስመር፡ 1፦
{{Year nav|{{PAGENAME}}}}
Yemenwiggaa asay
 
'''፳፻፯''' ዓመተ ምሕረት በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] [[ዘመነ ሉቃስ]] ሲሆን ዓመቱ ባለ ፫፻፷፮ ቀናት ዓመት ነው። ከ[[መስከረም]] እስከ [[ነሐሴ]] ያሉት አሥራ ሁለቱ ወራት እያንዳንዳቸው ሠላሳ (፴) ቀናት ሲኖሩዋቸው አሥራ ሦሥተኛው የ[[ጳጉሜ]] ወር ደግሞ በዚህ ዓመት ስድስት (፮) ቀናት አሉት።
 
==በሌሎች አቆጣጠሮች==
ባብዛኛው አለም የ[[ጎርጎርያን ካሌንዳር]] በይፋ በሚጠቀምበት መጠን ይህ አመት ቁጥር (ከ[[ታኅሣሥ 21]] ቀን በኋላ) [[2015 እ.ኤ.አ.]] ነው።
 
በሚከሉት አገራት ግን፣ ሌላ የአመት ቁጥር በይፋ (በ[[መንግሥት]] ሥራ) ይጠቀማል፦
 
*5776 - [[እስራኤል]]
*2557 (ከታኅሣስ 21 በኋላ) - [[ታይላንድ]]፣ [[ስሪ ላንካ]]
*2072 (ከ[[ሚያዝያ 6]] በኋላ) - [[ኔፓል]]
*2007 - [[ኢትዮጵያ]]
*1938 (ከ[[መጋቢት 13]] በኋላ) - [[ሕንድ]]፣ [[ካምቦዲያ]]
*1436 (ከ[[ኅዳር 9]] በኋላ) - [[ሳዑዲ አረቢያ]]፣ [[የመን (አገር)|የመን]]፣ [[ኩዌት (አገር)|ኩወይት]]፣ [[ባሕሬን]]፣ [[ኤሚራቶች]]፣ [[ኳታር]]፣ [[ኦማን]]
*1422 (ከሚያዝያ 6 በኋላ) - [[ባንግላዴሽ]]
*1394 (ከ[[መጋቢት 12]] በኋላ) - [[ፋርስ]]፣ [[አፍጋኒስታን]]
*1377 (ከመጋቢት 13 በኋላ) - [[በርማ]]
*104 (ከታኅሣሥ 21 በኋላ) - [[ስሜን ኮርያ]]፣ [[ታይዋን]]
*27 (ከታኅሣሥ 21 በኋላ) - [[ጃፓን]]
 
ከዚህ በላይ በየአገሩ ብዙ ልዩ ልዩ ሃይማኖታዊ አቆጣጠሮች አሉ።
 
==የ ፳፻፯ ዓ/ም ዓቢይ ማስታወሻዎች==
 
{{መዋቅር}}
 
[[መደብ:አመታት]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/2007» የተወሰደ