ከ«እስልምና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata)
reverting
መስመር፡ 104፦
የሃጅ ስነ ስር አት ስብስብ ሁሉም ነገ የትንሳኤ ቀን አላህ ፊት የሚሰበሰብበትን ሁኔኤታ የሚያስታውስ ከ4 ሚሊዮን በላይ ህዝብ በየአመቱ የሚሰበሰብበት ታላቅ ኢስላማዊ ስብስብ ነው። ሃጅ አደረገ እንዲባል እና ሃጅ እከሌእ እንዲሉኝ ብሎ ሳይሆን ከዛዛታ ወሬኤ ከአጉል ሰባይ እና ተግባር ተቆጥቦ ሃጅ ያደረገ ሰው እናቱ እንደወለደችው ሕጻን ሆኖ ወንጀሉ ይማርለታል። እንግዲህሃዲስ የተወለድ ህጻን ምንም አይነት ወንጀል የለበትም ማለት ነው። ይህ ግን የሰውን ገንዘብ የበላን አይጨምርም የሰው ገንዘብ የወሰደ ለባለቤቱ እስካልመለሰ ድረስ በኢስላም ይቅርታ አይደረግለትም። ምክንያቱም የግለሰብ መብት ስለሆነ በዚህ ምድር እንኳ ሳይከፍል ቢሞት የትንሳኤ ቀን ከመልካም ስራው የከፍላል። መልካም ስራ ከሌለው ገንዘብ የበላበትን ሰው ወንጀል ይሸከማል።
 
ሃጅ ሁለት ፎጣ የሚእስሉ ነጭ ልብሶችን ለወንዶች ካለ ውስጥ ሱሪ የሚለበስበት እና ሁሉም ሰ እራቁትን እንደተፈጠረ እራቁቱን ወደሚቀጥለው አለም እንደሚሄድ የሚያስገነዝቡ ነገሮ/በሃጅ ቦታ ሃብታሙ ከደሃው ዶክተሩ ከገበረው የማይለይበት ሁሉም ወንድ ነጭ ልብስ ለብሶ በአረፋ ላይ የሚሰበሰብበት ሁኔኤታ አለ። አንድ ሰው የሃጅን ግዴታ ተወጣ የሚባለው አረፋ ላይ መዋል ሲችል ነው። ሴቶች የሰውነታቸውን ቅርጽ የማያሳይ ማንኛውም አይነት ልብስ መልበስ ይፈቀድላቸዋል።'''Bold text'''
 
ስድስቱ የእስልምና ሃይማኖት መግለጫዎች