ከ«ሴርጆ ማታሬላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ሴርጆ ማታሬላ''' ([[ጣልያንኛ]]፦ Sergio Mattarella) [[ጣሊያን|ጣልያናዊ]] የፖለቲካ ሰው፣ የህግ ጠበቃ እና ዳኛ ሲሆኑ በአሁኑ ጊዜ የጣልያን ፕሬዚዳንት ናቸው። ከ1983 እስከ 2008 እ.ኤ.አ. የፓርላማ አባል፣ ከ1989 እስከ 1990 እ.ኤ.አ. የትምህርት ሚኒስትር፣ ከ1999 እስከ 2001 እ.ኤ.አ. የመከላከያ ሚኒስትር ነበሩ።
 
{{መዋቅር-ሰው}}