ከ«አማራ (ክልል)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 38፦
| east_west =
}}
'''አማራ''' (ክልል 3) ከዘጠኙ የ[[ኢትዮጵያ]] ክልሎች አንዱ ነው። ዋና ከተማ [[ባሕር-ዳር]] ነው። የአማራ ብሔራዊ ክልል ጅኦግራፊያዊ አቀማመጥ በ8° 45 እስከ 13° 45 ሰሜን የኬንትሮስ እና በ35° 46 እስከ 40° 25 ምስራቅ የኬንትሮስ መስመር ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በምስራቅ የ[[አፋር (ክልል)|አፋር]]ና የ[[ኦሮሚያ ክልል|ኦሮሚያ]] ክልሎች፣ በምዕራብ [[ሱዳን]] እና [[ቤንሻንጉል-ጉምዝ ክልል]]፣ በሰሜን የ[[ትግራይ ክልል]]ና በደቡብ የኦሮሚያ ክልል ያዋስኑታል። የቆዳ ስፋቱ ፻፶፯ሺ፸፮ ካሬ ሜትር ሲሆን ከአገሪቱ አሥራ አምስት በመቶ ድርሻ ይይዛል። የክልሉ ሕዝብ ብዛት ደግሞ በ[[2002|፳፻፪]] ዓ/ም 29,875,456 እንደነበር የተገመተ ሲሆን ከአገሪቱ ጠቅላላ ሕዝብ 33.9% አካባቢ ድርሻ ይይዛል።
 
ክልሉ በ፲ ዞኖችና በ፻፷፮ የገጠርና የከተማ ወረዳ አስተዳደሮች የተከፋፈለ ሲሆን ከዚህ ውስጥ ፴፰ የሚሆኑት የከተማ አስተዳደሮች ናቸው።የአማራ፣የአገው፣የኦሮሞና የሌሎች ብሔረሰቦች በጋራ የሚኖሩበት ክልል ነው። በዚሁ ክልል ውስጥ [[ሰሜን ሸዋ]] አንዱ የአማራ ክልል እና ባለታሪክ ክልል ሲሆን የ[[አጼ ሚኒሊክ]] የትውልድ ሀገር ከ[[ደብረብርሃን]] 5 ኪሎሜትር ርቀት [[አንጎለላ]] አካባቢ ሲሆን ይህ ክልል በጀግንነት የሚታወቅ ቦታ ነው። ከእነሱም ውስጥ [[ተጉለት]] ፣[[ቡልጋ]] ፣ [[ምንጃር]] ፣ [[ጅሩ]] ፣[[መሬ]]/[[መርሀቤቴ]]/ ፣ [[መንዝ]] ፣ [[ይፋት]] ፣ [[አንኮበር]] ፣እና ሌሎችም አሉ። ይሄ ዞን ጀግንነት ብቻ ሳይሆን ደግነትና እንግዳ ተቀባይ ፣ አክባሪ ፣ ሀይማኖተኛ ፣ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ፣ አትንኩኝ ባይ ፣ ጀግና ሕዝብ ነው። ይህ ክልል 98.5 በመቶ [[አማርኛ]] ቋንቋ ተናጋሪ ነው ። ነገር ግን ጥንቱ የ ቤተ አምሐራ ምድር መነሻ የአሁኑን [[ወሎ]] አጠቃሎ የያዘ ሲሆን በውስጡም ጥንታዊውን አምሐራ ሳይንት፣ ደብረሲና፣ ተንታ፣ወግዲ፣ከለላ፣ለጋንቦ፣ኩታበር፣አምባሰል፣ሮሃ(ላሊበላ)፣ደላንታ እና ዳውንት፣ግዳን...ወዘተ ያጠቃልላል።