20,425
edits
ጥNo edit summary |
No edit summary |
||
በሌሎች ምንጮች ግን ሹልጊ እንደ ጽድቅ ንጉሥ አልታሠበም። «[[የዋይድነር ዜና መዋዕል]]» (ABC 19) የሚባል ሰነድ «ሥርዓቶቹን በትክክል አልፈጸመም፤ የማጽዳቱንም ሥርዓተ ቅዳሴ አረኮሰ» ሲለን CM 48 ሥርዓቶቹን በማይገባ እንደ ቀየራቸው፣ «ሀሣዌ ጽሁፎች» እንደ ቀረጸ በማለት ይከሰዋል። «[[የቀድሞ ነገሥታት ዜና መዋዕል]]» (ABC 20) ደግሞ «የወንጀል አመል ነበረው፤ የ[[ባቢሎን]]ም መቅደስ ንብረት እንደ ምርኮ ወሰደ» የሚል ክስ አቀረበበት።
በመጀመርያ ዓመቶቹ የዓመት ስሞች በተለይ መቅደሶች ስለ መሥራታቸው ሲሆን ከተሠሩባቸው ከተሞች መሃል ደር አንዱ ነበር። በ፳ኛው ዓመት ግን «የደር ሂሳብ በዶማዎች እንዲከፈል» አዝዞ ከተማውን በቅጣት አስፈረሰው። ከዚያ የዘመተባቸው ቦታዎች በ[[
የሹልጊ ተከታይ ልጁ [[አማር-ሲን]] ነበር።
|
edits