ከ«ታላቁ ሳርጎን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 62፦
ከነዚህ ምንጮች፣ የሱመር ዋና ቤተ መቅደስ ከኒፑር ወደ ባቢሎን አዲስ ሥፍራ ስላዛወረው ሕዝቡና ቄሳውንቱ እንዳመጹበት ይመስላል። ከዚህ ዘመን አስቀድሞ «ባቢሎን» ማለት የ[[ኤሪዱ]] መጠሪያ እንደ ነበር የሚል ማስረጃ አለ።<ref>[http://oi.uchicago.edu/pdf/saoc62.pdf "Babylon as a Name for Other Cities..."] p. 25-33. {{en}}</ref>
 
ወደ ምዕራብ ስላደረጉት ዘመቻዎች ሌሎች መዝገቦች ይታወቃሉ። በአንዳንድ ጽላት ዘንድ፣ ሳርጎን የ40 ሺህ ወታደሮች ሠራዊት ነበረው። ከሥራዊቱ ጋር [[ደብረ አማና]]ን ተሻገረ፣ ወደ አርዘ ሊባኖስ ደን ደረሱ። ወደ [[ማርዳማን]] አገር (ከስሜን [[ጤግሮስ]] ምዕራብ የነበረ የ[[ሆራውያንሑራውያን]] ክፍላገር) ለመውረር ያቅዳል። ከዚያ አገር የመጣ ተልእኮ ግን እንዲህ ይጠይቃል፦ «በዳርቻው ክፋቶች የሚያድቡበት የ[[አሞራውያን|አሙሩ]] አገር አይደለምን?» ነገር ግን ሳርጎን አይመልስም፣ የ[[ሲሙሩ]]ም ሰዎችና ከብቶች ሁሉ ይዘው ከተማውን አፈራረሰ። ይህ በስሜን መስጴጦምያ የተገኘ የሆራውያን ከተማ-አገር ነበር። አሙሩ እና [[ሱባርቱ]] አገሮች እንደ ያዙ ይላል።<ref>Joan Goodnick Westenholz, ''Legends of the Kings of Akkad: the Texts'', Text 6, 7.</ref>
 
በ[[ኬጥኛ]] የተጻፈው ግጥም ''የውግያ ንጉሥ'' ስለ ሳርጎን ምዕራብ ዘመቻ ነው። ይህ ጽሑፍ በአካድኛ ትርጉም ደግሞ በ[[አሦር]]ና በ[[አማርና ደብዳቤዎች]] መካከል (በ[[ግብጽ]]) ተገኝቷል። ሳርጎን በጥልቅ በ[[ሐቲ]] አገር ([[አናቶሊያ]]) እንደ ዘመተ ይናገራሉ። ጽሁፉ እንደሚተርከው፣ በሐቲ በ[[ካነሽ]] የኖሩት አካዳዊ ነጋዴዎች በ[[ቡሩሻንዳ]] ንጉሥ ኑርዳጋል ስለ ተበደሉ ሳርጎን በሩቅ መንገድ ከሠራዊቱ ጋር መጥቶ ኑርዳጋልን እንዲቀጣው በሚል ልመና ልከው አስረዱት። የኑርዳጋል ሰዎች በጸጥታቸው እየኮሩ ዝም ብሎ የሳርጎን ሥራዊት ደረሰና ቶሎ አሸነፋቸው። ሦስት ዓመት በቡሩሻንዳ ቆይተው የከተማውን ግድግዶች ሰበሩ።