ከ«በሬ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 8፦
[[ስዕል:US_Beef_cuts.svg|የበሬ ሥጋ|thumbnail|350px|right]]
 
የበሬ ሥጋ በብዛት በተመሳይ ሁኔታ ነው [https://www.youtube.com/watch?v=PrMtIsF9glM የሚበለተውተበልቶ]፡ ባክቴርይ ለማስወገድ ግን [https://www.youtube.com/watch?v=Pg-7ZRlW_uc በአንጻራዊ ሁኔታ ተቀምጦ] በጥቅም ላይ የሚውል የሙሉ ፕሮቲን ምንጭ ነው። <br />
[http://healthyeating.sfgate.com/beef-considered-lean-beef-2690.html ሊንና ኤክስትራ ሊን] የሚባሉት የሥጋ ደረጃዎች ቀይ ሥጋ ውስጥ በሚገኝ የስብ መጠን ነው የሚወሰኑት። ከስብ መጠን አንጻር ሲታይ፤ ኤክስትራ ሊን ለጤና ተስማሚነቱ ቀዳሚ ነው። በአብዛኛው የመጨረሻ ሊን ተብሎ የሚታየው አይን ራውንድ የበሬ ሥጋና ማንኛውም 4 ግራም ስብና 1.4 ግራም ሳቹሬትድ ስብ በሰርቪንግ ያለው የበሬ ሥጋ ነው። ሌሎች ኤክስትራ ሊን ተብለው የሚታወቁ የበሬ ስጋ ብልቶች ሰርሎይን ቲፕ ሳይድ የበሬ ሥጋ፣ ቶፕ ራውንድ የበሬ ሥጋ፣ ቦተም ራውንድ የበሬ ሥጋና ሰር ሎይን የበሬ ስጋ ናቸው። ከሁሉም በላይ በሊንነት ወይንም ደግሞ በስብ አልባነቱ ወደር የሌለው ግን የበሬ ልብ ነው። የጥጃ ሥጋ ከበሬ ሥጋ ጋር ሲነፃፀር ደግሞ በአጠቃላይ ወደ ግማሽ አካባቢ የስብ ይዞታ እንደሚኖረው ይመለከታል።<br /><br />
ሊን ተብለው የሚመደቡት የበሬ ሥጋ ክፍሎች ረድፍ በርከት ያለ ምርጫ ሲኖር፤ ከሊን ወደ ስብ የበዛበት ተደርገው ሲደረደሩ፦ ብሪስኬት፣ ራውንድ ቶፕ፣ ራውንድ፣ ሻንክ፣ ስርሎይን ቲፕ፣ ቸክና ቦተም ራውንድ የበሬ ሥጋ ናቸው።
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/በሬ» የተወሰደ