ከ«ወፍ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata)
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:480px-Petroica_boodang_Meehan_Range_1_crop.jpg|thumbnail|200px|right]]
'''ወፎች''' ወይም '''አዕዋፋት''' ክንፍ ያላቸው፣ [[ደመ ሞቃት]]፣ [[የጀርባ አጥንት ያላቸው]] እና እንቁላል ጣይ የሆኑ [[እንስሳት]] ናቸው። በ[[መሬት|ምድራችን]] ላይ ከ10,000 በላይ የወፍ ዝርያዎች ይገኛሉ። በዚህም ወፎች በአለማችን ብዙ ዝርያ ያላቸው [[የጀርባ አጥንት ያላቸው|ባለጀርባ አጥንት እንስሳት ያደርጋቸዋል]]። ወፎች ከመሬት ላይኛው ጫፍ ([[አርክቲክ]]) እስከ ደቡባዊ ጫፍ ([[አንታርክቲካ]]) ድረስ ባላው ቦታ ይኖራሉ። መጠናቸው ከ5 ሣ.ሜ. (ሁለት [[ኢንች]]) የምትረዝመው ትንሿ ወፍ እስከ 3 [[ሜትር]] (አስር [[ጫማ (የርዝመት አሀድ)|ጫማ]]) የምትረዝመው [[ሰጎን]] ድረስ ይለያያል።
 
=የወፍ ዝርያዎች=
==ዳክዬ==
[[File:Quanjude_roastduck.JPG|ዳክዬ|thumbnail|200px|right]]
ዳክዬ በአብዛኛው በጨዋማና በ[[ለጋ ውሃ]] ላይ የሚኖር የወፍ ዘር ነው። ዳክዬ በአማካኝ 6ኪሎ ይመዝናል።
 
* [https://www.youtube.com/watch?v=nyL7sxQjbpk ፔኪንግ ዳክዬ አሮስቶ]
* [https://www.youtube.com/watch?v=15ua-qSqHMg ደክ-አ-ሎራንዥ]
* [https://www.youtube.com/watch?v=5YuE7XKsC3M ፔ ፓ]
 
[[መደብ:አዕዋፍ]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ወፍ» የተወሰደ