ከ«መሬት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Bot: kk:Жер (ғаламшар) is a featured article; cosmetic changes
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:The_Earth_seen_from_Apollo_17Apollo 17 Image Of Earth From Space.jpgjpeg|የመሬት ታዋቂ ፎቶ ከ[[አፖሎ 17]] የተነሳ|thumbnail|350px|right]]
'''መሬት''' በ[[የፀሐይ ሥርዓተ ፈለክ|ሥርዓተ ፀሐይ]] ውስጥ ከ[[ፀሐይ]] ባላት ርቀት ሶስተኛ (3ኛ) በግዝፈት ደግሞ ከ[[ፕላኔት|ፕላኔቶች]] ሁሉ አምስተኛ ግዙፍ የሆነች ፈለክ (ፕላኔት) ናት። በግዝፈት እና በይዘት [[ቋጥኛዊ ይዘት ያላቸው ፕላኔቶች|ቋጥኛዊ ይዘት ካላቸው]] ወይንም በ[[እንግሊዝኛ]]ው ''ተሬስትሪያል ፕላኔቶች'' ከሚባሉት የመጀመሪያውን ደረጃ ትይዛለች። በተለምዶ '''[[ምድር|ዓለም]]''' ወይም '''ምድር''' እየተባለች ትጠራለች። በሳይንሳዊ የተለምዶ ስም ደግሞ «ሰማያዊዋ ፕላኔት» እየተባለች ትጠራለች። ይህች ፕላኔት [[የሰው ልጅ]]ን ጨምሮ ለብዙ ሚሊዮን ዝርያዎች መኖሪያ ናት። ከምድር ብዛት (ከ[[ላይ አፈር]]) አትክልት ሁሉ እየበቀሉ ሲሆን ለሰው ልጅና ለእንስሳ ያስፈለጉት [[እህል]]፣ [[ፍራፍሬ]]፣ [[መድኃኒት|መድኃኒቶችና]] ሌሎችም ሁሉ ታስገኛለች። ይህም የታወቀች ብቸኛዋ ህይወት ያለው ነገር መኖሪያ ያደርጋታል። ስለዚህ ነው በተለያዩ እምነቶች ዘንድ ምድራዊት እማማችን የተባለች።