ከ«ኻና አገር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 4፦
የ[[ማሪ]] ነገሥታት በይፋ «የማሪ፣ የቱቱል እና የኻና ግዛት ንጉሥ» ይባሉ ነበር።<ref name=CAH1973>{{cite book|last=Sollberger|editor=E. Sollberger, I.E.S. Edwards, C.J. Gadd, N.G.L. Hammond|title=History of the Middle East and the Aegean region, c. 1800-1380 B.C.|year=1973|publisher=Cambridge University Press|location=London|isbn=978-0521082303|edition=3rd ed.}}</ref> የ[[ባቢሎን]] ንጉሥ [[ሃሙራቢ]] ማሪን በያዘበት ጊዜ (1673 ዓክልበ.) የማሪ መንግሥት ውድቀት ነበር፤ በኋላም በባቢሎን ንጉሥ [[አቢ-ኤሹህ]] (1627-1596 ዓክልበ.) ዘመን፣ የባቢሎን ኃይል በዚያ አቅራቢያ ደክሞ ኻና ነጻ መንግሥት ሆነ። ከነገሥታታቸው ስሞች የተነሣ በኋላ (ከ1507 ዓክልበ. ጀምሮ) ባቢሎኒያን የገዙት [[ካሣውያን]] ምናልባት ለጊዜው በኻና መንግሥት ላይላይነት እንደ ነበራቸው ይታሥባል። የካና መንግሥት የቆየው በኋላ ዘመን የ[[ሚታኒ]] መንግሥት ግዛት እስከሆነ ድረስ ነበር።
 
የኻና አገር ኗሪ ብሔሮች የ[[በግ]] እረኖች ነበሩ፣ ደግሞ በመከር ወራት ግዘያዊ መንደሮችን ያቁሙ ነበር። እነዚህ በተለይ [[አሞራውያን]]፣ [[የያሚና ልጆች]] (ብኔ ያሚና)፣ [[የስምኣል ልጆች]] (ብኔ ስምኣል)፣ እና [[ሃቢሩ]] የተባሉት ብሔሮች ወይም ጎሣዎች ናቸው። ብኔ ያሚና ወይም «የደቡብ (ቀኝ) ልጆች» ከኤፍራጥስ ደቡብና ወደ ምዕራብ ወደ [[ያምኻድ መንግሥት]] የዘረጋ ክፍል ሲሆን፣ ብኔ ስምኣል ወይም «የስሜን (ግራ) ልጆች» ከኤፍራጥስ ስሜን የተገኘው ክፍል ነው።
 
<references/>