ከ«አሌክሳንድርያ፣ ቨርጂኒያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''አሌክሳንድርያ''' በ[[ሰሜን አሜሪካ]]፣ [[ቨርጂኒያ]] ስቴት ውስጥ የሚገኝ ከተማ ሲሆን፣ ከአገሪቱ ዋና ከተማ ከ[[ዋሺንግተን ዲሲ]] በ፮ ማይል ዕርቀት ላይ ይገኛል። ምንም እንኳ በፊቱ ዘመን አሌክሳንድርያ የ[[ካውንቲ]] ስፋት የነበረው ቢሆንም፣ በ፩፱፻፳ዎቹ ከቆዳ ስፋቱ ተከፍሎ የ[[አርሊንግትን ካውንቲ]] ሲመሰረት፣ ከካውንቲነት ወደ ከተማነት ዝቅ ብሏል። ከዚህ በተረፈ፣ በ[[ፌይርፋክስፌርፋክስ ካውንቲ]] ውስጥ የሚገኝ አሌክሳንድሪያ ተብሎ የሚታወቅ ክፍል ቢኖርም፣ ይህ ግን የፌይርፋክስየፌርፋክስ አካል እንጂ የአሌክሳንድርያ ክፍል ተብሎ አይቆጠርም።
 
አሌክሳድንርያ በአሁኑ ወቅት ከ151,218 በላይ ህዝብ ይኖርበታል። የከተማው ዋና ማዕከል 'ኦልድ ታውን' ተብሎ ሲታዎቅ ለ[[ፖቶማክ ወንዝ]] በጣም የቀረበ ነው።