ከ«የእብድ ውሻ በሽታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

48 bytes added ፣ ከ5 ዓመታት በፊት
no edit summary
(Added translation from EN wiki by Ayelign Fentahun at TWB)
 
| MeshID = D011818
}}
'''የእብድ ውሻ በሽታ''' የ[[በሽታ አምጭ ረቂቅ ህዋስ|ቫይራልየቫይረስ]] በሽታ ሆኖ ከፍተኛ የ[[ኢንሰፋሊትስ|የአንጎል መጉረብረብን]] በሰዎች እና በሌሎች [[ደመ-ሞቃት]] እንስሳት ላይ የሚያስከትል ነው።<ref name=WHO2013/> ቅድሚያ ምልክቶቹ ትኩሳት እና በተነከሱበት ቦታ ማሳከክ/ማቃጠልን ያካትታል።<ref name=WHO2013/> እነዚህ ምልክቶች ከሚከተሉት አንድ ወይም የበለጡ ምልክቶች አስከትለው ይመጣሉ:- ሃይል የታከለባቸው የሰውነት እንቅስቃሴዎች፣ ከቁጥጥር ወጭ የሆ መሸበር፣ [[ሀይድሮፎቢያ|የውሀ ፍራቻ]], የሰውነት ክፍለን ለማንቀሳቀስ አለመቻል፣ ግራ መጋባት፣ እና [[ህሊናን መሳት]]።<ref name=WHO2013/> ምልክቶቹ ከታዩ በኋላ፣ የእብድ ውሻ በሽታ በአብላጫው ሁልጊዜ ሞትን ያስከትላል። <ref name=WHO2013/> በበሽታው በመያዘዎ እና ምልክቶቹ መታየት የሚጀምሩበት የጊዜ ገደብ በአብዛኛውን ጊዜ ከአንድ እሰከ ሶስት ወራት ባሉት ጊዜ ውስጥ ነው። ሆኖም ግን፣ ይህ የጊዜ ገደብ ከሳምንት ባነሰ እና ከአመት በበለጠ ጊዜ ሊለያይ ይችላል። <ref name=WHO2013/> የጊዜ ገደቡ የሚወስነው የበሽታ አምጭው ረቂቅ ህዋስ ወደ [[የማዕከላዊ የነርብ ስርዓት]]ለመድረስ በሚፈጅበት እርቀት ነው።<ref name=Robins>{{cite book |author=Cotran RS |title=Robbins and Cotran Pathologic Basis of Disease |edition=7th |publisher=Elsevier/Saunders |year=2005 |page=1375 |isbn=0-7216-0187-1|author-separator=, |author2=Kumar V |author3=Fausto N |display-authors=3}}</ref>
 
የእብድ ውሻ በሽታ ወደ ሰዎች የሚተላለፈው በሌሎች እንስሳት ነው። በበሽታው የተበከለ እንስሳ ሌላ እንስሳ ወይም ሰው ሲቧጭር ወይም ሲናከስ የእብድ ወሻ በሽታ ሊተላለፍ ይችላል። <ref name=WHO2013/> የተበከለ እንስሳ ምራቅ ከሌላ እንስሳ ወይም ሰው የሰውነት ፈሳሽ አመንጭ ህዋስ ያሉበት ማስተላለፊያ ጋር ከተነካካ የእብድ ወሻ በሽታ ሊተላለፍ ይችላል።<ref name=WHO2013/> አብዛኛዎቹ በሰዎች ላይ የተከሰት የእብድ ወሻ በሽታዎች መንስሄዎች የውሻ ንክሻ ናቸው።<ref name=WHO2013/> በአብዛኛው ውሾች የእብድ ውሻ በሽታ ባለባቸው ሀገራት ከ99% በላይ የእብድ ውሻ በሽታ ክስተቶች መንስኤዎች የውሻ ንክሻዎች ናቸው። <ref name=Tint2010>{{cite book |author=Tintinalli, Judith E. |title=Emergency Medicine: A Comprehensive Study Guide (Emergency Medicine (Tintinalli))|publisher=McGraw-Hill |year=2010 |pages=Chapter 152 |isbn=0-07-148480-9}}</ref> በ[[አሜሪካዎች]] ውስጥ፣ [[የሌሊት ወፎች]] በአብላጫ የተለመደ የእብድ ውሻ በሽታ መንስኤ ናቸው፣ እናም ሰዎች ላይ ከ5% በታች የእብድ ውሻ በሽታ ክስተቶች መንስኤ ውሾች ናቸው።<ref name=WHO2013/><ref name=Tint2010/> ረጃጅም የፊት ጥርስ ያላቸው ትንንሽ አጥቢ እንስሳት/አይጥ/ሽኮኮ/.. በእበድ ወሻ በሽታ የመያዝ እድላቸው በጣም ኢሚንት ነው። <ref name=Tint2010/> [[የእብድ ወሻ በሽታ ረቂቅ ህዋስ]] ወደ አንጎል የሚጓዘው [[ከአንጎል እና አከርካሪ ውጭ ያለውን የነርብ ስርዓት|ፐርፈሪያል ነርብስ]]በመከተል ነው። በሽታው ሊታወቅ የሚችለው ምልክቶቹ ከጀመሩ በኋላ ነው። <ref name=WHO2013/>
==ዋቢ==
<references />
 
[[መደብ :ሕክምና]]
 
[[en: rabies]]
13,553

edits