ከ«ኒው ዚላንድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
engado {{Link FA|gl}}
መስመር፡ 33፦
== ቋንቋዎች ==
 
በኒው ዚላንድ በዋንነት የተነገረውየሚነገረው መደበኛ ቋንቋ [[እንግሊዝኛ]] ነው። [[ማዖሪኛ]] በተለይ በ[[ማዖሪ]] ብሔር ይነገራል፣ በ[[1979]] ዓ.ም. ደግሞ ይፋዊ ቋንቋ ሆነ። ከ[[1998]] ዓ.ም. ጀምሮ የአገሩ ሦስተኛው ይፋዊ ቋንቋ [[የኒው ዚላንድ እጅ ምልክት ቋንቋ]] ሆኗል።
 
== ባህል ==