ከ«ጎጃም ክፍለ ሀገር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ጎጃም''' በሰሜን ምራብ [[ኢትዮጵያ]] የሚገኝና በ[[አባይ ወንዝ]] ተከቦ የሚገኝ [[ባህር ዳር]]ን [[ፍኖተ ሰላም]]ን አገው ምድርን መተከልን ፓዊ ቆላ-ደጋዳሞትን፣ አቸፈርን [[ደብረ ማርቆስ]]ን ሞጣና ብቸና አውርጃዎች እና በነዚ ውስጥም ከ 35 በላይ ወረዳዎችን ይዞ የሚገኝ የራሱ ስርዎ መንግስት የነበረው ከፍለ-ሃገር ነው። ጎጃም በ[[ጤፍ]] አምራችነት ከታወቁት የኢትዮጵያ ክልሎች ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል። በተለይ የአዴት ጤፍ በ[[ባህር ዳር]] [[ጎንደር]] [[ደሴ]] እና [[መቀሌ]] ነዋሪዎች ዘንድ በስፋት የታወቀ እና ተወዳጅም ነው። እንዲሁም በምስራቅ ጎጃም እነብሴ ሞጣ እና ግንደወይን ዙሪያ የሚመረተው ጤፍ የ[[አዲስ አበባ]]ን ህዝብ ገትሮ እንደያዘ ይነገራል። ጎጃም ሌሎች እንደ [[ገብስ]] [[ስንዴ]] [[በቆሎ]] [[ባቄላ]] [[አተር]] ወዘተ የሰብል አይነቶችን በማምረትም ይታወቃል።
ጎጃም የአባይ እና ሌሎች የበርካታ ወንዞች መነሻ ነው ።ጮቄ ተራራ በዚሁ ክፍለ ሃገር ይገኛል።
ጎጃም በኣሁኑ ጊዜ ማለትም ኣገራችን የፌደራሊዝም ስርኣት ከተከተለች ወዲህ ከኣራት ኣስተዳደር ዞን ተከፍሏል ።ሥወስቱ ማለትም አዊ፣ ምዕራብ እና ምስራቅ ጎጃም በአማራ ክልል ሲገኙ መተከል ቤሻንጉል ጉምዝ ክልል ተካቷል ።