ከ«ሳንክት ፔቴርቡርግ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
ስዕል:Coat of Arms of Saint Petersburg (2003).svg|200px|thumb
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Coat of Arms of Saint Petersburg (2003).svg|200px|thumb]]
'''ሳንክት ፔቴርቡርግ''' (Санкт-Петербург) የ[[ሩስያ]] ከተማ ነው። 4.9 ሚሊዮን ኗሪዎች አሉት። በሩስያ ንጉሥ [[ጻር 1 ፔቴር]] በ[[1695]] ዓ.ም. በ[[ሞስኮ]] ፈንታ የሩስያ [[ዋና ከተማ]] እንዲሆን ተመሠረተ። ከዚያ እስከ [[1910]] ዓ.ም. የሩስያ ዋና ከተማ ነበረ። በ[[1906]] ዓ.ም. ስሙ ከ''ሳንክት ፔቴርቡርግ'' ወደ '''ፔትሮግራድ''' ተቀየረ። በ1910 ዓ.ም. ዋና ከተማው ወደ ሞስኮ ተመለሰ። በ[[1916]] ዓ.ም. ስሙ እንደገና ከ''ፔትሮግራድ'' ወደ '''ሌኒንግራድ''' ተቀየረ። በ[[1983]] ዓ.ም. ግን ስሙ ወደ ''ሳንክት ፔቴርቡርግ'' ተመለሰ።