ከ«ሾላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
 
White academia logo
 
Log In
Sign Up
 
yeshola beg tera delela analisis
 
Ashenafi Melese
Uploaded by
Ashenafi Melese
11
 
የሾላበግተራደላሎችየድለላዘዴዎችናማህበራዊግንኙነታቸው
በአሸናፊመለሠ
ESG /0606/05
Fild work (ELFo 622)
ኮርስማሟያየቀረበ
.
.
ዩህዳር
14
2006
.
አጠቃሎ
1
ይህጥናት፣በሾላገበያየሚገኙትየበግተራደላሎችለድለላስራቸው የራሳቸው የሆኑየድለላ
ዘዴዎችንናቋንቋንይጠቀማሉ፤ማህበራዊግንኙነታቸውምእንደአንድየፎክቡድንሊጠናይችላልከሚል
ማጠንጠኛሀሳብመነሻነትየተሰራነው፡፡
ጥናቱበዚሁየበግተራውስጥየድለላተግባሩእናየደላሎቹየቋንቋአጠቃቀምእንዴትእንደሆነ፣
ማህበራዊትስስራቸውምበእንዴትያለማህበረባህላዊክስተቶችውስጥገንኖእንደሚታይማሳየትንዋና
አላማውአድርጎየተነሳነበር፡፡ከዚሁጎንለጎንምየደላሎቹንየስራናየገቢክፍፍልለማሳየት፣በበግተራው
ውስጥያለውንም የስልጣንተዋረድመግለፅ፣በበግተራው ውስጥያለውንናለድለላስራው መቃናት
ሰፊውንድርሻሚወስደውንያልተፃፈየእርስበእርስመግባቢያናየስራመመርያለማሳየትምጭምርነበር
አላማውአድርጎትየተነሳው፡፡
በመሆኑምበዚህምርምርአጥኚው በበግተራው ውስጥያሉትየበግደላሎች
ከገዢክፍፍልእስከ
የትርፍኮሚሽንክፍፍል
“”
ድረስየተጠናናየታቀደየስራሂደትያላቸው፣ለዚህየስራሂደትስኬትም አገር
የተባለየሚስጥርቋንቋንመጠቀማቸውን፣ይህቋንቋም መነሻውንከኦሮምኛ ቁጥሮች እንዳደረገ
እንደሚታመንናቀስበቀስም የሌሎችቋንቋዎችተፅእኖእንዳረፈበትናአዲስመልክእንደያዘ፣የበግተራ
ደላሎችም ሆኑሌሎችበበግተራው ላይየሚሰሩየማህበረሰቡክፍሎችየራሳቸው የሆነየስራናየገንዘብ
መከፋፈያደንቦችእንዳሏቸው፣በበግተራውውስጥያለውየስልጣንተዋረድምበበግደላሎቹእንደሚመራ
ለማሳየትተችሏል፡፡
ከዚህም ባሻገርየደላሎቹ ማህበራዊነት በስራ፣በማህበራዊ ክስተቶችናበሃይማኖታዊ ክብረበዓላት
እንደሚያይልናበብዙውተገልጦእንደሚታይጥናቱአሳይቷል፡፡
ምዕራፍአንድ
1.1
መግቢያ
የፎክሎርጥናትአላማው አድርጎከሚነሳባቸው ጉዳዮችመካከልየአንድንየፎክቡድንማህበረ
ባህላዊአኗኗርተንትኖበማሳየትለውስብስቡየሰውልጅየአኗኗርእናየአስተሳሰብፈለግአንዳችተሞክሮን
በማበርከትየተሻለችአለምንመፍጠርነው፡፡ይህንአላማም ከግብለማድረስፎክለረኛው የራሱየሆነ
ሳይንሳዊመንገድንበመጠቀም እጅግአድካሚውንየጥናትፈለግተከትሎበፅናትበመጓዝአዳዲስየባህል
አሻራዎችንፈልፍሎማውጣት፣ያልታየውንማሳየትየሰርክተግባሩነው፡፡
ይህጥናትበዚህንያህልደረጃየተሰራነው ማለትባይቻልም የሾላገበያየበግደላሎችንየድለላ
ተግባርምንይመስላል
?
ለድለላው ስኬትግብአትየሚሆኑማህበራዊናህጋዊማእቀፎችምንይመስላሉ
?
የዚህፎክቡድንየስልጣንተዋረድምንይመስላል
?
ቡድኑእርስበርሱም ሆነከሌሎችየስራው ባህሪ
ከሚያነካካውቡድንጋርያለውማህበራዊትስስሮሽስምንይመስላል
?
የደላላውስማህበራዊፋይዳምንድንነው
?
ለሚሉናለመሳሰሉትጥያቄዎችምላሽለመስጠትተሞክሮበታል፡፡
2
ይህጥናትበዋናነትሁለትምእራፎችአሉት፡፡የመጀመሪያው ምእራፍየጥናቱንመነሻናመድረሻ
የሚጠቁሙ፣የጥናቱንአካሄድየሚያሳዩ፣የጥናቱንጠቀሜታየሚጠቁሙ መግለጫዎችንየያዘነው፡፡
ሁለተኛው ምእራፍየትንታኔው ምዕራፍነው፡፡ምእራፉምለዚህጥናትበቃለመጠይቅናበምልከታ
የተሰበሰቡትንመረጃዎችበማጠናቀርእናበመቀመርየተገኘውየጥናቱግኝትየሰፈረበትነው፡፡
1.2
የጥናቱዳራ፡
-
በአገራችንበተለይም በፎክሎሩመስክእየታዩያሉጥናቶች በአብዛኛው
ዘመናዊውንየህይወትስርአትተከትለው በሚፈጠሩአዳዲስየፎክቡድኖችላይከማተኮርይልቅአንድን
ጥንታዊማህበረሰብወደማጥናቱያዘነብላሉ፡፡ምንም እንኳንዘመናዊዎቹየፎክቡድኖችየጥንታዊውን
ማህበረሰብያህልዝንቅነትእናጥልቀትያለውማህበራዊትስስሮሽባይኖራቸውሊጠናናሊተነተንየሚችል
አዲስእውነታግንአያጣቸውም፡፡በመሆኑም ይህጥናትለዚህየዘመናዊው አለም የፎክቡድንንየአዲስ
እውነታባለቤትነትለማሳየትበቂማሳያመሆንይችላልከሚልመነሻጥናቱተዘጋጅቷል፡፡
1.3
የጥናቱአነሳሽምክንያት፡
-
ያደግኩትበሾላገበያአካባቢነው፡፡በመሆኑምስለበግተራህይወትእንዲህ
እንደአሁንሙሉየሆነምባይሆንበተጨራረፈመንገድእየሰማሁነውያደግኩት፡፡ስለፎክቡድንስማርደግሞ
ሁልጊዜየበግተራውደላሎችየተለየየስራትግበራበአእምሮዬመምጣቱአልቀረም፡፡ይህንሽሽግየአኗኗር
ዘይቤበተጠናናሳይንሳዊመንገድለማውጣትይህኮርስበተለይምቹእንደሆነበመረዳቴንጥናቱንለማድረግ
ተነስቻለሁ፡፡
1.4
የጥናቱዓላማ፡
-
ይህጥናትበዋናነትየሾላበግተራደላሎችንየድለላዘዴዎችንናማህበራዊህይወት
ምንእንደሚመስልማሳየትቢሆንምበዚህስር፡
-1.4.1 “”
የሾላደላሎችየሚጠቀሙትንአገርኛቋንቋቅርፅማሳየት፣
1.4.2
የደላሎቹንየድለላስራሂደትማህራዊነትማብራራት፣
1.4.3
የበግተራውንማህበራዊአደረጃጀትናየስልጣንተዋረድመግለፅና
1.4.4
የድለላስራውንማህበራዊጥቅሞችማሳየትንየመሳሰሉንኡስአላማዎችንምይዟል፡፡
1.5
የጥናቱየምርምርጥያቄዎች፡
-
ይህጥናትእንደጥናትሲጠነሰስሊመልሳቸው የተነሳቸው በርካታ
ጥያቄዎችአሉእነዚህም
1.5.1
የሾላየበግደላሎችከሌሎችደላሎችምንየተለየየድለላስልትእናየድለላመገልገያዎችአሏቸው
?1.5.2
ማህበራዊአወቃቀርበድለላውውስጥስራውንለማቃናትእንዴትውሏል
?1.5.3
የሾላደላላዎች
ባላቸው ማንነትናክህሎትሳቢያለአጠቃላዩየበግግብይትምንያህልአግዘዋል
?
የሚሉጥያቄዎችይገኙበታል፡፡
በዚህጥናትሂደትምእነዚህንጥያቄዎችለመመለስጥረትተደርጓል፡፡
1.6
የጥናቱአስፈላጊነት፡
-
ይህጥናትከተለመደውየሁሉምጥናቶችየጋራባህሪከሆነውለሌሎችጥናቶች
መነሻነትባሻገርበርከትያሉጥቅሞችንይሠጣል፡፡
1.6.1
ዘመነኛውንየፎክሎርሂደትተረድቶለሚነሳአጥኚየአቅጣጫጠቋሚነትሚናይኖረዋል፡፡
3
1.6.2
የፎክቡድኖችንመረዳትበጥቅሉየሰውልጅንበቅጡለመረዳትናበተለይምበፎክሎርጥናትና
በስነፅሁፍውስጥሊኖረውለሚችለውንሠፊአገልግሎትማሳያይሆናል
1.7
የጥናቱዘዴ፡
-
ይህጥናትበጥቅልመሠረታዊየምርምርሂደቶችንተከትሎየሚሠራከመሆኑምባሻገር
በተለይለአላማውግብመቺነትየመረጣቸውየምርምርዘዴዎችአሉት፡፡
የማጠናው የአንድንየፎክቡድንየስራ እናየማህበራዊነት ገፅታዎች እንደመሆኑመጠንገላጭ
የምርምርስነዘዴንመርጫለሁ፡፡
በዚህም መሰረትከጥቅሉ የበግተራው ማህበረሰብናከአካባቢው ነዋሪዎች ውስጥ እየመዘዝኩ
ባደረኩዋቸው ቃለምልልሶችናእራሴም በአካልበስፍራው ደጋግሜ በመገኘትባደረግኩትምልከታ
አማካኝነትመረጃዎችንሰብስቤያለሁ፡፡
1.8
የጥናቱወሠን፡
-
የጥናቴርዕስበርከትያሉርዕሰጉዳዮችንየጠቃቀሰናእጅግሠፋተደርጐሊታይ
ቢችልምእኔግንበተወሠኑትጉዳዮችላይብቻትኩረትለማድረግተገድጃለሁ፡፡
ጥናቴየሾላገበያበግደላሎችንየድለላዘዴዎችናበተለይበድለላስራው ውስጥከሚሳተፉአካላትጋር
ያላቸውንማህበራዊህይወትማሳየትላይብቻያተኩራል፡፡
1.9
በጥናቱያጋጠሙ ችግሮች፡
-
ይህጥናትገላጥጥናትእንደመሆኑበፎቶግራፎችናበቪድዮቢደገፍ
ይበልጥየተሸለይሆንእንደነበርሳይታለም የተፈታነው፡፡ነገርግንየበግደላሎቹም ሆኑነጋዴዎቹፎቶ
ለመነሳትፍፁም ባለመፍቀዳቸው ለስራው ምልአትሲባልአዲስፎርቹንጋዜጣከዚህቀደም ያነሳቸውን
ፎቶዎችለመጠቀምተገድጃለሁ፡፡
በሌላበኩልየሾላበግተራቀድሞከነበረበትስፍራበመነሳቱናባልተረጋጋናውሉባላታወቀአኳኋንእየነገዱ
በመሆኑደላሎቹንምሆነየበግነጋዴዎቹንበሚፈለገውደረጃለማግኘትአዳጋችሆኖነበር
የወረዳ
05
መስተዳድርም ሆነየክፍለከተማው አስተዳደርስለበግተራው ደላሎች፣ነጋዴዎችና
የህብረተሰብክፍሎችየቁጥርመረጃስለሌላቸው እኔምየመረጃአቀባዮቼንግምታዊቁጥርለማስቀመጥተገድጃለሁ፡፡
ምእራፍሁለት
2.1
ማህበረባህላዊዳራምልከታ
2.1.1
መልከዐምድራዊገፅታ
የሾላበግተራበአዲስአበባከተማ አስተዳደር፣በየካክፍለከተማ፣በወረዳ
5
፣ልዩስሙ ሾላገበያአካባቢ
ይገኛል፡፡
በግተራው በስተምስራቅከየካደብረሳዕልቅዱስሚካኤልቤተክርስቲያን፣በስተሰሜንከየካተራራስራ
ካሉመኖሪያመንደሮችበስተደቡብወደአራትኪሎናመገናኛበሚወስደው ዋናየአስፓልትመንገድእና
ከየካመናፈሻጋርይዋሰናል፡፡
4
የሾላበግተራ
2.2
ቋንቋ
በሾላበግተራውስጥየመግባቢያቋንቋውአማርኛቢሆንምየተለያዩቋንቋዎችንመስማትየተለመደነው፡፡
በተለይበስተምስራቅአቅጣጫ
/
ከለገዳዲ፣ከጅማ፣ከአርሲናከመሳሰሉት
/
የኦሮሞ ብሔርተወላጆች
ኦሮምኛን፣ከበስተሰሜንከሚመጡትደግሞአማርኛንበተለያየዘዬሲናገሩትመስማትአዲስአይሆንም፡፡
ስለጉዳዩ የጠየኳቸው አቶ አስቻለው ቢልልኝ የተባሉ ግለሠብ እንደነገሩኝ ቋንቋቸው አንድም
ደንበኞቻቸውንነጥለው ለመሳብሲያገለግላቸው በሌላበኩልደግሞ ለሽያጭ የያዙትንም የበግዝርያ
ምንነትእግረመንገዱንለመለየትይጠቀሙበታልብለውኛል፡፡
ነገርግንእነዚህንከተለያየባህልናቋንቋየመጡየማህበረሰብክፍሎችበአንድአስተሳስሮከገመድሻጭእስከ
በግነጋዴድረስያሉትንየግብይትስርዐቱባለድርሻአካላት
/
ከነዚህባለድርሻአካላትውስጥበግገዥውአይካተትም
/
የሚያግባባየጋራየሥራቋንቋአላቸው፡፡
“” “”
ይህቋንቋበነሱአሠራር አገር ይባላል፡፡ስለ አገር የቋንቋምንነትየጠየኳቸውናበበግንግድከ
20 “”
ዓመትበላይልምድእንዳላቸው ያጫወቱኝአቶ ተካሙራጋእንደሚሉት አገር በዋናነትየቁጥር
አጠቃቀምንመሠረትያደረገናበተለይበድለላትግበራወቅትበበግነጋዴውናበበግደላላው መካከል
የሚደረግሚስጥራዊየበግዋጋመነጋገሪያናገዢውንማደናገሪያየቋንቋአጠቃቀምነው፡፡
እንደነጋዴው አቶአሰፋእናበበግንድከ
27
አመታትበላይእንዳሳለፉእንደሚናገሩትአቶአማረአገላለፅ
ደግሞ ቋንቋው መነሻውንየኦሮምኛ ቃላት ላይ ያደረገነው፡፡ይህንመላምት ብዙዎቹ ስለጉዳዩ
የጠየቅኳቸው ሰዎችም ይጋሩታል፡፡ምንም እንኳንቋንቃዮሮምኛቃላትላይቢመሰረትም ሚስጥራዊ
እንዲሆንናበተለይም የኦሮምኛቋንቋንየሚያውቅበግገዢ ቋንቋውንበቶሎ እንዳይረዳው መጠነኛ
5
 
yeshola beg tera delela analisis
Ashenafi Melese
Uploaded by
Ashenafi Melese
26 Pages
 
Job Board
About
Press
Blog
Stories
We're hiring!
Help
Terms
Privacy
Copyright
Send us Feedback
 
Academia © 2015
'''ሾላ''' (''Ficus sp. shola (A)'' ) በ[[ኢትዮጵያ]] የሚበቅል ትልቅ ዛፍ ሲሆን ፍሬው ጣፋጭና ለስላሳ ድብልብል ነው። የ[[በለስ]] አይነት ነው።
 
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ሾላ» የተወሰደ