ከ«ላም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: vls:Runders is a featured article; cosmetic changes
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:400px-CH_cow_2.jpg|thumbnail|200px|right]]
'''ላሞች''' በዋነኛነት ለማዳ የሆኑ የቤት እንስሳት ናቸው። በ[[ሮማይስጥ]] ''genus Bos'' ከሚባሉት ዝርያዎች እጅግ በከፍተኛ መጠን ከተስፋፉት ዋነኞቹ ናቸው። በአጠቃላይም ''Bos primigenius'' ተብለው ይጠራሉ። በአገልግሎታቸው ለ[[ርቢ]]፣ ለ[[ወተት]] ምርት፣ ለ[[ስጋ]]፣ ለቆዳ ውጤቶች፣ ለዘይት ምርት፣ እንዲሁም እንደ [[ህንድ]] ባሉ ሀገራት ደግሞ እንደ አምልኮ ይጠቀሙባቸዋል።
 
==ደግሞ ይዩ==
*[[በሬ]]
*[[የከብት ስጋ]]
 
[[መደብ:ለማዳ እንስሶች]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ላም» የተወሰደ