ከ«ስሜን ኮርያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 318474 ከ125.197.159.126 (ውይይት) ገለበጠ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ሰሜን ኮርያ''' በሙሉ መጠሪያ '''የኮርያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ''' ([[ኮርይኛ]]፡ ''조선민주주의인민공화국'') በ[[ምስራቅ]] [[እስያ]] የምትገኝ ሀገር ስትሆን የ[[ኮርያ]]ን መሬት የ[[ሰሜን]] ክፍል ትይዛለች። የዚች ሀገር [[ዋና ከተማ]] መጠሪያ [[ፒዩንግያንግ]] ነው። በሁለቱ ኮርያዎች ማለትም በ[[ደቡብ ኮርያ]] እና ሰሜን ኮርያ መካከል እንደ [[ድንበር]] ሁኖ የሚያገለግል [[የጦር ቀጠና]] አለ። የ[[አምኖክ ወንዝ]] እና የ[[ቱመን ወንዝ]] በሰሜን ኮርያ እና በ[[ቻይና]] መካከል እንደ ድንበር ሁነው ያገለግላሉ። ወደሰሜን ርቆ የሚገኘው የቱመን ወንዝ ክፍል ደግሞ ከ[[ሩስያ]] ጋር ለሚኖራት ድንበር ሆኖ ያገለግላል።
 
ስሜን ኮርያ የ[[ተባባሪ መንግሥታት]] አባል ቢሆንም፣ ከሁለት ሌሎች አባላት እነርሱም [[ደቡብ ኮርያ]]ና [[ጃፓን]] ዲፕሎማቲክ ተቀባይነት የለውም።
 
[[መደብ:ኮሪያ]]
[[መደብ:በከፊል ተቀባይነት ያገኙ አገራት]]
 
{{Link FA|bg}}