ከ«አንጎላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Bot: Migrating 196 interwiki links, now provided by Wikidata on d:q916 (translate me)
መስመር፡ 180፦
 
== ኢኮኖሚ ==
የአንጎላ ኢኮኖሚ ትልቅ ለውጥ አሳይቷል። የሩብ ምእተ ዓመት ጦርነት ያሳደረበት ተጽእኖን አልፎ ዛሬ በዓልምበዓለም ውስጥ በፍጥነት በማደግ ላይ ካሉት ኢኮኖሚዎች ይመደባል። በ2004 እ.ኤ.አ. የ[[ቻይና]] [[ኤክሲምባንክ]] ፪ ቢሊዮን ብር ለአንጎላ አበድሯል። ይህ ገንዘብ እንደ መንገዶች ያሉትን የአንጎላ መሠረታዊ ተቋሞች ለማሻሻል የሚውል ነው።
 
[[ዘ ኢኮኖሚስት]] መጽሄት በ2008 እ.ኤ.አ. እንደዘገበው ነዳጅና ዕንቁ የአንጎላ ዋና ኤክስፖርቶችና የገቢ ምንጮች ናቸው።<ref>{{en}} [[ዘ ኢኮኖሚስት]] (The Economist). August 30, 2008 እ.ኤ.አ. ዕትም. የአሜሪካ ዕትም. ገጽ 46. Article on Angola, "marches toward riches and democracy?".</ref>