ከ«ኣዞ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ሳይወድሙ ከቀሩት ሕያው ገበሎ አስተኔዎች መካከል አዞዎች ይገኙበታል፡፡ እኒህ አዞዎችም በጥቂት ዝ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
ሳይወድሙ ከቀሩት ሕያው ገበሎ አስተኔዎች መካከል አዞዎች ይገኙበታል፡፡ይገኙበታል። እኒህ አዞዎችም በጥቂት ዝርያዎች ብቻ የሚወከሉ ናቸው፡፡ናቸው። በዓለም ላይ 23 የሚሆኑ ዝርያዎች አሏቸው፡፡አሏቸው።
 
አዞዎች ረዘም ብሎ ጠንካራ የሆነ የራስ ቅል አላቸው፡፡አላቸው። በዛ ያሉ ጠንካራ ጥርስ አፋቸው ውስጥ ተደርድረው ይታያሉ፡፡ይታያሉ። ውኃና ምግብ በአፋቸው በያዙበት ጊዜ እንኳን መተንፈስ የሚያስችላቸው ተፈጥሮ አላቸው፡፡አላቸው።
 
አዞዎች እንቁላል ጣዮች ናቸው፡፡ናቸው። ከ20 እስከ 50 እንቁላሎች ብስባሽ ቅጠላ ቅጠሎች ውስጥ ጥለው እናቶቻቸው ይጠብቋቸዋል፡፡ይጠብቋቸዋል። ይህም እንቁላሉ ሊፈለፈል ሲቃረብ ከእንቁላሉ ውስጥ የሚሰሙት ድምፅ እንቁላሉን ሰብረው ጫጩቶቹ እንዲወጡ ለማድረግ ያስችላቸዋል፡፡ያስችላቸዋል። እንደ ኤሊዎችና አንዳንድ እንሽላሊቶች ሁሉ እንቁላሎቹ የተጣሉበት ሁኔታ (ጎጆ) የሙቀት መጠን የሚፈለፈሉትን ጫጩቶች ጾታ ይወስናል፡፡ይወስናል። ሆኖም ከኤሊዎች በተቃራኒ የእንቁላሉ ጎጆ የሙቀት መጠን መቀነስ ሴቶችን፣ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ደግሞ ወንዶችን እንዲፈለፈሉ ያደርጋል፡፡ያደርጋል።
 
አዞዎች ከኢሊጌተሮች በቀላሉ ይለያሉ፡፡ይለያሉ። የአዞ ጭንቅላት ከዓይኑ አካባቢ ጀምሮ ወደ አፍንጫው ሲወርድ እየጠበበ ይሄዳል፡፡ይሄዳል። መንጋጋው በሚዘጋበትም ጊዜ ታችኛው መንጋጋ ውስጥ የሚገኘው ትልቅ ጥርስ ወደ ውጭ ይወጣል፡፡ይወጣል። የአሊጌተር ጭንቅላት ግን ከዓይኑ ጀምረን ወደ አፍንጫውም ስንሄድ እኩል ስፋት ያለው ነው፡፡ነው። ታችኛው መንጋጋ ውስጥ የሚገኘው ጥርስም ገጦ አይወጣም፡፡አይወጣም። በዓለም ላይ ሁለት ዓይነት አሊጌተሮች ይገኛሉ፡፡ይገኛሉ። አንደኛው በደቡብ ምሥራቅ አሜሪካ ሌላኛው በቻይና ሲገኝ፤ አዞዎች ግን በሁሉም የዓለም ክፍል ይገኛሉ፡፡ይገኛሉ።
 
ሁሉም አዞቻች አምፊቢየስ ይባላሉ፡፡ይባላሉ። ምክንያቱም ታዳጊዎቹም ትልልቆቹም ከፊሉን ጊዜያቸውን ውኃ ውስጥ ከፊሉን መት ላይ ስለሚያሳልፉት ነው፡፡ነው። በአንፃራዊ ሁኔታ መሬት ላይ ያላቸው እንቅስቃሴ እዚህ ግባ የማይባል ነው፡፡ነው። አንዳንድ ጊዜ ሁኔታዎች ሲያስገድዱ ግን አካላቸውን ከፍ በማድረግ አጭርና ወፍራም በሆነ እግራቸው ለአጭር ርቀት በራማያስገርም ፍጥነት ይሮጣሉ፡፡ይሮጣሉ። ባሕር ዳርርቻ ላይ ፀሐይ እየሞቀ ያለን አዞ ለመቅረብ በጥንቃቄ መሆን አለበት፡፡አለበት። ምክንያቱም ብዙዎቹ ሰውን እንዳዩ ወዲያው ወደ ውኃው ዘለው ይገባሉ፡፡ይገባሉ። አንዳንድ የተራቡ ካሉ ግን በቀጥታ ወደሚጠጋቸው ሰው በመቅረብ ጥቃት ያደርሳሉ፡፡ያደርሳሉ።
 
ረጅምና ጠንካራ ጭራቸው እንደ መሣሪያ በማገልገል ሰውንም ሆነ ሌላ እንስሳ ፊቱ ላይ መትቶ በመጣል ለጥርሳቸው ያቀርብላቸዋል፡፡ያቀርብላቸዋል። በውኃ ውስጥም ባላቸው ፈጣን እንቅስቃሴ ከእነሱ ለማምለጥ ከባድ ይሆናል፡፡ይሆናል።
 
ለረጅም ጊዜ ከውኃ ሥር ሆነው መቆየት ቢችሉም እንደሌሎቹ ገበሎ አስተኔዎች በሳምባበ[[ሳምባ]] የሚተነፍሱ ናቸው፡፡ናቸው። ስለዚህም አፍንጫቸውን ከውኃው በላይ በማውጣት አየር ይስባሉ፡፡ይስባሉ። አፍንጫቸው ከላይ ስለሚገኝ ጫፉን ብቻ በማውጣት በቀላሉ አየር ሊስቡ ይችላሉ፡፡ይችላሉ። ብዙዎቹ አዞዎች ከውኃ ዳርቻ አካባቢ ዋሻ ይሠራሉ፡፡ይሠራሉ። የዋሻው መግቢያ ከውኃው ሥር ሊሆን ቢችልም ብዙው ክፍል ግን ከውኃው በላይ ነው፡፡ነው። ዋሻውን ለማረፍና ደኅንነቱን ለመጠበቅ ሲገለገልበት እንዳንዴም አዞው የገደለውን እንስሳ (ሰውን ጭምር) ተሸክሞ ይዞ መጥቶ ተረጋግቶ (ተዝናንቶ) የሚመገብበት ሆኖ ይገኛል፡፡ይገኛል።
 
ሁሉም አዞዎች [[እንቁላል]] ይጥላሉ፡፡ይጥላሉ። እንደሌሎቹ ገበሎ አስተኔዎችም እንቁላሎቹን መሬት ውስጥ ይቀብራሉ፡፡ይቀብራሉ። ሴቶቹ አዞዎች በሚሠሯቸው ጎጆዎች ይለያያሉ፡፡ይለያያሉ። አንዳንዶቹ አሸዋ ውስጥ ቀዳዳ በመቆፈር እንቁላሉን ይቀብሩትና ይሸፍኑታል፡፡ይሸፍኑታል። ሌሎቹ እንደ [[አሊጌተር]] ዓይነቶቹ ብዛት ያለው የበሰበሰ ቅጠላ ቅጠፀል በመሰብሰብ እዛ መሃል እንቁላሉን ይጥሉታል፡፡ይጥሉታል። ብዛት ያላቸው ደርዘን እንቁላሎች (እያንዳንዱ በመጠን ከዶሮ የበለጠ) በአንድ ቁጭታ ሊጥሉ ይችላሉ፡፡ይችላሉ። ሲፈለፈሉ ታዳጊዎቹ አዞዎች ከ22-25 ሳንቲ ሜትር ቁመት ይኖራቸዋ”ል፡፡ይኖራቸዋ”ል።
 
አዞዎች ጥርሳቸውን በተደጋጋሚ ይተካሉ፡፡ይተካሉ። የሚተካው (ያረጀው) ጥርስ ሥር ያለው አዲስ ጥርስ ሲሆን፤ አዲሱ ተኪ ጥርስ አድጎ ትልቅ ካልሆነ በስተቀር አሮጌው ቶሎ ብሎ ወልቆ አይወድቅም፡፡አይወድቅም።
 
-ማንይንገረው ሸንቁጥ ‹‹ባለአከርካሪዎች›› (2004)
መስመር፡ 22፦
 
ሪፖርተር፤ 'ኪንና ባህል' - "አዞዎች" (እሑድ ኅዳር ፲፬ ቀን ፳፻፯ ዓ/ም)[http://www.ethiopianreporter.com/index.php/life-and-art/item/7987-%E1%8A%A0%E1%8B%9E%E1%8B%8E%E1%89%BD]
 
[[መደብ:ተሳቢ እንስሳ]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ኣዞ» የተወሰደ