ከ«የአሞራዎች ጽላት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 13 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q1088425 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Stele of Vultures detail 01-transparent.jpgpng|thumb|300px|ከጽላቱ ክፍሎች አንዱ]]
'''የአሞራዎች ጽላት''' የ[[ሱመር]] ከተማ [[ላጋሽ]] በጎረቤቱ በ[[ኡማ]] ላይ ድል ማድረጉን የሚያሳይ ጥንታዊ ቅርስ ነው። እስካሁን በሙሉ አልተገኘም፤ 7 ክፍሎች ብቻ በደቡብ [[ኢራቅ]] በ1880ዎቹ በ[[ፈረንሳይ]] [[ሥነ ቅርስ]] ሊቅ [[ኤርኔ ደ ሳርዘክ]] ተገኝተዋል። የላጋሽ ንጉሥ [[ኤአናቱም]] በኡማ ንጉሥ ኤናካሌ ላይ በውግያ (2200 ዓክልበ. ግድም) እንዳሸነፈው ይላል።