ከ«ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ኅዳር 14» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

no edit summary
*[[1964|፲፱፻፷፬]] ዓ.ም. - [[የቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ]] ልዑካን ለመጀመሪያ ጊዜ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ እና በድርጅቱ [[የጸጥታ ምክር ቤት]] የ[[የቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ|ቻይና]]ን መቀመጫ ቦታዎች ያዙ።
 
*[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ/ም - [[የ፷ዎቹ መኮንኖች ግድያ|፷ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] ዘመን ባለ-ሥልጣናትና ወታደራዊ መኮንኖች በ[[ደርግ]] ተረሽነው ተገደሉ።
 
*[[1989|፲፱፻፹፱]] ዓ.ም. - [[የ፲፱፻፹፱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ጠለፋ| የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን]] በ3 ሰዎች ተጠለፎ ነዳጅ በመጨረሱ [[ቆሞሮስ ደሴት]] አካባቢ ተከሰከሰ።
3,107

edits