ከ«የ፷ዎቹ መኮንኖች ግድያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

no edit summary
(Robot: Removing selflinks)
 
[[ስዕል:ደርግ ውሳኔ 1967.jpg|thumb|right|250px| የ'''የ፷ዎቹ መኮንኖች ግድያ''' ውሳኔ]]
በ[[ደርግ]] ከፍተኛ ባለሥልጣናት ቀጥተኛ ትዕዛዝ በአጠቃላይ ፷ የቀድሞው የዘውድ ሥርዓት ባለሥልጣናት በአንድ ላይ ያለፍርድ፣ በኅዳር[[ቅዳሜ]] [[ኅዳር ፲፬]] ቀን [[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ.ም. ተረሽነው ተገደሉ። እስከዚህ ድርጊት ድረስ ከ[[የካቲት]] [[1966|፲፱፻፷፮]] ዓ/ም ጀምሮ ያለደም ማፍሰስ ሲካሄድ የቆየውና በ[[መስከረም]] ወር የቀድሞውን የዘውድ ሥርዓት ያለአንዳችም ሽብር ከሥልጣን ያወረደው [[አብዮት]] ከዚህ ኢሰብዓዊ አድራጎት በኋላ እስከ ዕድሜው ፍጻሜ ድረስ በደም የተጨማለቀ አድርጎታል።
 
 
3,107

edits