ከ«ውይይት:ዋናው ገጽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 14፦
በውነት ይህ ጽሑፍ ትንሽ ነው. እንዴት ያምሃርኛ ተማሪዎች ይህም ጽሁፍ ማነበብ ይችልላሉ?
 
፫) የጽሁፉ ትንሽነት ብቻ ሳይሆን፤ ያለውን ለማንበብ እራሱ፣ ፈልጎ ማግኘት ላይ ብዙ ጊዜ የሚያጋጥምና መስተካከል የሚገባው እንቅፋት አለ። የተሰጡት አስተያየቶች እንዳሉ ሆነው፡ የውክፒድያ ፕላትፎርምን እርዳታ የሚሻውን ችግር በምሳሌ ላሳይ። የእድሜ ልክ የአማርኛ ተማሪ ስለሆንኩ፡ አንዳንዴ በእሳቱ 'ሰ' ምሁራን የሚጽፉትን "ሰማይ"፡ አንዳንድ ጊዜ የWikipedia search ተመሳሳይነቱን አገናዝቦ እንደማያገኘው "ሠማይ" አድርጌ ከጻፍኩ፡ ሰማዩን ያለአግባብ ሳላገኘው እቀራለሁ። በሃመሩ 'ሀ' የተጻፈም "ሕዝብ"፡ ውክፒዲያ በ ሕዝቡ 'ሐ' በትክክል እስካልተጻፈ ድረስ አይገባውምና፡ እንዲገባው እንዲደረግልን ልንጽፍ ይገባል። በቀደም "[[ዕብራይስጥ]]"ን "እብራይስጥ" ብዬ ጠርቼ መልስ አለማግኘቴ፤ በኔ አስተያየት ቅር የሚያሰኝ ነው።
 
== አቤቱታ ==
Return to "ዋናው ገጽ" page.