ከ«ሣህለ ሥላሴ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

92 bytes added ፣ ከ6 ዓመታት በፊት
no edit summary
| ሀይማኖት = የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና
}}
[[ስዕል:King Sahla Sellase colour.jpg|thumb|right|125px|ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ]]
'''ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ''' የሸዋው መስፍን የ[[ራስ ወሰን ሰገድ]] እና የ[[መንዝ]] ባላባት የአፍቀራ ጎሌ ልጅ የ[[ወይዘሮ ዘነበ ወርቅ]] ልጅ ናቸው። በዘመኑ [[ኢትዮጵያ]]ን አንድ አድርጎ የሚገዛ ምኒልክ የሚባል ንጉሥ ይነግሣል የሚባል ንግርት ስለነበር፣ አባታቸው ምኒልክ ብለዋቸው ነበር።
ሣኅለ ሥላሴ ትምህርታቸውን በ[[ሰላ ድንጋይ]] ደብር ሲከታተሉ ከቆዩ በኋላ አባታቸው ራስ ወሰን ሰገድ [[ቁንዲ]] ላይ [[ሰኔ ፩]] ቀን [[1805|፲፰፻፭]] ዓ/ም ላይ ሲያርፉ የ[[ሸዋ]]ን አልጋ አውርሰዋቸው አለፉ። [[ኅሩይ ወልደ ሥላሴ|ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ]] ‘የኢትዮጵያ ታሪክ ፦ ከንግሥተ ሳባ እስከ ታላቁ የ[[አድዋ]] ድል በሚለው መጽሐፋቸው በገጽ ፷፭ ላይ “የራስ ወሰን ሰገድ የበኩር ልጅ አቤቶ በኩሩ የ[[መርሐቤቴ]]ን አበጋዝነት ተሾሞ ይኖር ነበርና በአባቱ አልጋ እንዲቀመጥ ተጠርቶ [[ጅሩ]] ሲደርስ የጅሩ ጋላ /ኦሮሞ/ መንገዱን ዘግቶ ስምንት ቀን ሙሉ ስለተዋጋው ሳይመጣ ቢቆይ የወሰንሰገድ መኳንንት ባልጋው ሰው ሳይቀመጥ ብዙ ቀን የቆየ እንደሆነ የጋላ//ኦሮሞ/ ኃይል በርትቶ [[ሸዋ]]ን በጭራሽ የሚያጠፋው ስለመሰላቸው፣ ታናሹን ልጁን አቤቶ ሣህለ ሥላሴን ከቁሮ ገደል /ከሰላድንጋይ/ አምጥተው በተወለደ በ፲፰ ዓመቱ በአባቱ አልጋ አስቀመጡት።” በሚል ትንሽ በተለየ መልክ አስቀምጠውታል።
 
[[ስዕል:Sahle Selassie Treaty.JPG|right|150px250px]]
ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ከ[[ብሪታኒያ]] መንግሥት ጋር [[አንጎለላ]] ላይ [[ኅዳር ፲]] ቀን [[1834|፲፰፻፴፬]] ዓ/ም የተፈራረሙት የወዳጅነትና የንግድ ውል በሰፊው የተዘገበ ሲሆን፤ ከ[[ፈረንሳይ|ፈረንሲስ]] ንጉሥ ጋር ደግሞ ተመሳሳይ ውል [[ሰኔ ፩]] ቀን [[1835|፲፰፻፴፭]] ዓ/ም ተፈራርመዋል።
3,107

edits