ከ«ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ኅዳር 10» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
'''[[ኅዳር ፲]]'''
[[ስዕል:Sahle Selassie Treaty.JPG|right|100px]]
[[ስዕል:King Sahla Sellase colour.jpg|left|thumb|100px|ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ]]
*[[1798|፲፯፻፺፰]] ዓ/ም - የ[[ሱዌዝ ቦይ]]ን የገነባው መሐንዲስ እና የ[[ፈረንሳይ]] ወኪል [[ፈርዲናንድ ደ ለሴፕስ]] በዚህ ዕለት ተወለደ
 
*[[1834|፲፰፻፴፬]] ዓ/ም - በ[[ሸዋ]] ንጉዛት ከተማ [[አንጎለላ]] ላይ [[ሣህለ ሥላሴ|ሣህለ ሥላሴ ንጉሠ ሸዋ]] ከ[[ብሪታንያ]] መንግሥት ጋር "የወዳጅነትና የመነገድ አንድነት" ውል ተፈራረሙ።
 
*[[1857|፲፰፻፶፯]] ዓ/ም - የ[[አሜሪካ]]ው ፕሬዚደንት [[አብርሃም ሊንከን]] በ[[ጌቲስበርግ]] [[ፔንሲልቫኒያ]] የወታደሮች መቃብር በመረቁበት ጊዜ በታሪክ የ”ጌቲስበርግ ንግግር” አሰሙ።