ከ«እስልምና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

551 bytes removed ፣ ከ7 ዓመታት በፊት
no edit summary
No edit summary
 
ስድስቱ የእስልምና ሃይማኖት መግለጫዎች
እነዚህ ትምህርቶች የእስልምና መሠረታዊ እምነቶች ናቸው፡፡ ማንኛውም ሙስሊም እውነተኛ ሙስሊም ለመባል እነዚህን መሠረታዊ የእምነት አቋማት ሊከተላቸውና ሊፈጽማቸው ይገባል፡- (1) በአንድ ፈጣሪ ማመን (2) በሁሉም የፈጣሪ ነቢያት ማመን (3) ከአላህ ዘንድ ለነቢዩ ሙሴ፣ ለዳዊት፣ ለኢየሱስ እና ለሙሐመድ በተገለጡትን ቀደምት የቅዱሳት መጻሕፍት ቅጂዎች ማመን (4) በመላእክት ማመን (5) ስለ ፍርድ ቀን እና ከዛ በኋላ ስላለው ሕይወት ማመን (6) በመለኮታዊ አዋጅ (ወይም የፍጻሜ እጣ ፈንታ) ማመን፡፡ ለተጨማሪ መረጃ የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ http://islam-in-ethiopia.blogspot.com
 
በ አጠቃላይ ኢስላም ከ አለም ላይ ካልሉት ሃይማኖቶች አንደኛ ነው።
 
 
ሃጅ ሁለት ፎጣ የሚእስሉ ነጭ ልብሶችን ለወንዶች ካለ ውስጥ ሱሪ የሚለበስበት እና ሁሉም ሰ እራቁትን እንደተፈጠረ እራቁቱን ወደሚቀጥለው አለም እንደሚሄድ የሚያስገነዝቡ ነገሮ/በሃጅ ቦታ ሃብታሙ ከደሃው ዶክተ
[[መደብ:እስልምና|*]]
 
Anonymous user