ከ«ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥቅምት 30» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

no edit summary
 
*[[1958|፲፱፻፶፰]] ዓ.ም. - በሰሜን ምሥራቅ [[አሜሪካ]] ግዛቶችና በ[[ካናዳ]] ለአሥራ ሦስት ሰዐት ተኩል ያህል ጊዜ የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋርጦ ስምንት መቶ ሺህ ሰዎች በ[[ኒው ዮርክ]] ውስጠ መሬት ባቡር ላይ ተደንቅረው አመሹ። ችግሩ በግምት የሃያ አምስት ሚሊዮን ሕዝቦችን ኑሮ አዛብቷል።
[[ስዕል:De Gaulle-OWI.jpg|110px|thumb|left]]
*[[1963|፲፱፻፷፫]] ዓ.ም. - በ[[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] የአገራቸውን አርበኞች የመሩ እና ታዋቂው የፖለቲካ ሰው፣ የ[[ፈረንሳይ]] ፕሬዚደንት [[ሻርል ደጎል]] በተወለዱ በ ሰባ ዘጠኝ ዓመታቸው አረፉ።
 
*[[1982|፲፱፻፹፪]] ዓ.ም. - በኮሙኒስታዊ የ[[ምሥራቅ ጀርመን ሪፑብሊክ]] የ[[በርሊን ግንብ]] ፈረሰ። አገሪቷም ዙሪያ ድንበሮቿን በመክፈት ሕዝቦቿ ወደምዕራብ በነፃ እንዲጓዙ አመቻቸች።
 
*[[1963|፲፱፻፷፫]] ዓ.ም. - በ[[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] የአገራቸውን አርበኞች የመሩ እና ታዋቂው የፖለቲካ ሰው፣ የ[[ፈረንሳይ]] ፕሬዚደንት [[ሻርል ደጎል]] በተወለዱ በ ሰባ ዘጠኝ ዓመታቸው አረፉ።
3,107

edits