ከ«ወንድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
የ82.102.141.208ን ለውጦች ወደ Legobot እትም መለሰ።
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Male.svg|250px|thumb|right|ተባዕታይ ምልክት]]באמהרית
'''ወንድ''' ወይም '''ተባዕት''' የአንድ [[ፍጥረት]] [[ጾታ]] ነው። ጾታ በሚለዩ ፍጥረታት ዘንድ [[ሴት (ጾታ)|የሴቷን]] [[እንቁላል]] ማዳበር የሚችሉ ሕዋሶችን የሚያመነጭ ፍጥረት ነው። ወንድ [[ሴት (ጾታ)|ሴት]] በሌለችበት በራሱ መራባት አይችልም። ወንድ እና ሴት የሚሉት ባሕርያት ለ[[እንስሳት]] ብቻ ሳይወሰን ለ[[ተክሎች]] እና ለሌሎችም ፍጥረታት ይሠራል።
?
{{መዋቅር}}

{{መ,ዋቅር}}
 
[[መደብ:ሥነ ሕይወት]]