ከ«ሴት (ጾታ)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 2 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q43445 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Female.svg|250px|thumb|right|እንስታይ ምልክት]]
'''ሴት''' ወይም '''እንስት''' የአንድ [[ፍጥረት]] [[ጾታ]] ነው። ሴት ጾታ በሚለዩ ፍጥረታት ዘንድ [[ወንድ|በወንዱ]] የሚዳብሩ [[እንቁላል|እንቁላሎችን]] የምታመርት ፍጥረት ናት። ሴት [[ወንድ]] በሌለበት በራሷ መራባት አትችልም። ወንድ እና ሴት የሚሉት ባሕርያት ለ[[እንስሳት]] ብቻ ሳይወሰን ለ[[ተክሎች]] እና ለሌሎችም ፍጥረታት ይሠራል።
 
==ቀዶ ጥገና==
 
በ[[ትከሻ]] ላይ [[ቀዶ ጥገኛ]] መፈጽም እጅግ አደገኛ ስለ ሆነ፣ የወንድ ትከሻ ካላት ምንም ብትልም ልጅ አትወልድም።
 
{{መዋቅር}}