ከ«አማር-ሲን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

No change in size ፣ ከ7 ዓመታት በፊት
no edit summary
(?)
No edit summary
 
አማር-ሲን የሱመር ጥንታዊ ሥፍራዎች በተለይ በ[[ኤሪዱ]] የነበረውን ግንብ ለማሳደስ ሠራ።<ref>Karen Frieden</ref>
 
የባቢሎናዊ «''[[ዋይድነር ዜና መዋዐልመዋዕል]]'' የተባለው ሰነድ እንዲህ ይላል፦ «የሹልጊ ልጅ አማር-ሲን የ''አኪቱ'' በዓል በሬና በጎች መሥዋዕት ቀየረ። በበሬ ውግያ እንዲሞት ተነበየ፤ ሆኖም ከጫማው መንከስ [ጊንጥ?] ሞተ።»
 
የአማር-ሲን ልጅ (ወይም ወንድም?) [[ሹ-ሲን]] በዑር ዙፋን ተከተለው።
20,425

edits