ከ«የአፍሪካ ፈንግል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 15፦
}}
-->
<!--
{{Infobox disease
| Namename = የአፍሪካ ፈንግል በሽታ
| Captioncaption = የፈንግል ቅርጾች በ [[ደም ናሙና|lደም ጠብታ]]
| Imageimage = Trypanosoma sp. PHIL 613 lores.jpg
| ICD10 = {{ICD10|B|56||b|50}}
| ICD9 = {{ICD9|086.5}}
Line 31 ⟶ 30:
| MeshID = D014353
}}
<!-->
 
[[ስዕል:Trypanosoma sp. PHIL 613 lores.jpg|thumb|right|ፈንግል በደም ላይ]]
-->
'''የአፍሪካ ፈንግል''' ወይም '''እንቅልፍ የለሽ'''<ref name=WHO2013/> የእንስሳትና የሌሎች እንስሳት [[ጥገኛ]] [[በሽታ]] ነው። መንስኤው በ''[[የፈንግል ብሩሲ]]'' ዝርያ ጥገኛ ህዋስ አማካኝነት ነው።<ref>{{en}} [http://www.nlm.nih.gov/medlineplus/ency/article/001362.htm Medline Plus Encyclopedia - Sleeping sickness]</ref> ሰዎችን የሚያጠቁ ሁለት አይነት ናቸው፣ ''[[ፈንግል ብሩሲ ጋምቢነስ]]'' (ቲ.ቢ.ጂ) እና ''[[ፈንግል ብሩሲ ሮዲሲንስ]]'' (ቲ.ቢ.አር.).<ref name=WHO2013/> ቲ.ቢ.ጂ በሽታው ከተገኘባቸው ለ98% በላይ መንስኤ ሆኖ ተገኝቶአል።<ref name=WHO2013>{{en}} {{cite journal|author=WHO Media centre|title=Fact sheet N°259: Trypanosomiasis, Human African (sleeping sickness)|year=June 2013|url=http://www.who.int/mediacentre/factsheets/fs259/en/}}</ref> ሁሉም ሚተላለፉት በተመረዘ [[የቆላ ዝንብ]] አማካኝነት ነው። በአብዛኛው በገጠር ቦታዎች የተለመዱ ናቸው።<ref name=WHO2013/>