ከ«አሶሳ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 12 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q532102 ስላሉ ተዛውረዋል።
fixing dead links
መስመር፡ 1፦
'''አሶሳ''' (የቀድሞ ስሙ '''አቆልዲ''') የ[[ቤንሻንጉል-ጉምዝ ክልል]] [[ዋና ከተማ]] ናት። በ[[1994 እ.ኤ.አ.]] የሕዝብ ብዛቱ 11,749 ሰዎች ሲሆን በ[[1997]] ቆጠራ መሠረት 20,226 ሰዎች ነው።
 
ከ[[ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ|ኮንጎ]] የመጣ የ[[ቤልጅግ]] ሠራዊት በ{{ቀን|11 March}} [[1933]] ዓ.ም. የ[[ጣልያን]]ን ሠራዊት አሸንፎት 1500 ወታደሮች ማርኮ አሶሳን ያዘ።<ref>[http://web.archive.org/web/20070927023043/http://130.238.24.99/library/resources/dossiers/local_history_of_ethiopia/A/ORTARG.pdf "Local History in Ethiopia"] (pdf) The Nordic Africa Institute website</ref>
 
በ[[ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጦርነት]] ግዜ [[ኦነግ]] በ[[ወያኔ]] እርዳታ አሶሳን ከ[[ደርግ]] ሃያላት ያዘ።