ከ«ኢንተርስላቪክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል: Flag Slovjanskogo Jazika.svg|የኢንተርስላቪክ ባንዲራ|thumbnail|280px|right]]
'''ኢንተርስላቪክ (Interslavic)''' ወይም '''መድዡስሎቭያንስኪ (Medžuslovjanski)''' የስላቪክ ሰው ሠራሽ ቋንቋ ነው። የተፈጠረው በ፲፱፻፺፰ (1998) ዓ.ም. በኦንድረይ ረችኒክ፣ ጋብሪዬል ስቮቦዳ፣ ያን ቫን ስቴንበርገንና ኢጎር ፖልያኮቭ ነበር። በመጀመርያው ስሙ «ስሎቭያንስኪ» (Slovianski) ነበር። የቋንቋው ስም ከስላቭኛ ቃላት «መድዡ» (መካከል) እና «ስሎቭያንስኪ» (ስላቭኛ) ደርሷል። ዛሬ ከ፭፻ እስከ ፳፻ ሰዎች ይችሉታል።
 
ቋንቋው በጣም ቀላል ነው። ቃላቱ ከስላቪክ ቋንቋዎች ብቻ የተመሠረተ ነው። የሚጻፈው በላቲንና ቂርሎስ ፊደል ነው።
 
== የውጭ መያያዣዎች ==