ከ«አምባሰል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: Automated text replacement (-| አገር +| ካርታ_አገር & -| native_name +| ኗሪ_ስም & -| caption +| ስዕል_መግለጫ & -| የሕዝብ_ቁጥር +| ሕዝብ_ጠቅላላ)
fixing dead links
መስመር፡ 17፦
| ስዕል_መግለጫ = ውጫሌ ተራራ
}}
'''አምባሰል''' በ[[ደቡብ ወሎ]] ዞን የሚገኝ [[ወረዳ]] ሲሆን ስሙ በዚህ ወረዳ ውስጥ ከሚገኝ [[አምባ]] ስም ይመነጫል። አምባሰል ወረዳ፣ በደቡብ ምዕራብ የ[[ባሽሎ]] ወንዝ ከ[[ጠንታ]] ወረዳ ሲለየው፣ በደቡብ የ[[ባሽሎ]] ገባሪ የሆነው [[ወላኖ]] ወንዝ ከ[[ኩታበር]]፣ እንዲሁ የ [[ሚሌ ወንዝ]] ደግሞ በስተ ደቡብ ምስራቅ ከ[[ተሁለደረ]] ወረዳ ይለየዋል። 44% የሚሆነው የወረዳው ክፍል [[ተራራማ]]፣ 36% ወጣ ገባ፣ 12% ገደላማ ሲሆን 7.5% ብቻ ለጥ ያለ ሜዳ ነው። ስለሆነም በዚህ ወረዳ አራት አይነት የአየር ንብረቶች ይገኛሉ፦ [[ውርጭ]]፣ [[ደጋ]]፣ [[ወይና ደጋ]] እና [[ቆላ]]፣ እያንዳንዳቸው .47%፣ 29.53%፣ 49.64%፣ 20.36% ይይዛሉ። የዚህ ወረዳ ታላቁ ከተማ [[ውጫሌ]] ሲሆን በአካባቢው በሚገኝ [[የተፈጥሮ ከሰል]] ክምችት ይታወቃል። የኢጣሊያ ወራሪ ሃይል ይህን የከሰል ክምችት አገር እስከለቀቀበት ዘመን ድረስ ይጠቀም ነበር<ref>[http://web.archive.org/web/20081031005602/http://130.238.24.99/library/resources/dossiers/local_history_of_ethiopia/vw/ORTWI.pdf "Local History in Ethiopia"] The Nordic Africa Institute website (accessed 15 February 2008)</ref>።
 
==ታሪክ ==
መስመር፡ 28፦
 
{{አሞሌ ቻርት
| title = የአምባሰል ሕዝብ ቁጥር <ref>[http://www.csa.gov.et/index.php?option=com_rubberdoc&view=doc&id=266&format=raw&Itemid=521 Census 2007 Tables: Amhara Region], Tables 2.1, 2.4, 2.5, 3.1, 3.2 and 3.4.</ref><ref>[http://web.archive.org/web/20110718042803/http://www.csa.gov.et/surveys/Population%20and%20Housing%20Census%201994/survey0/data/docs%5Creport%5CStatistical_Report%5Ck03%5Ck03_partI.pdf ''1994 Population and Housing Census of Ethiopia: Results for Amhara Region'', Vol. 1, part 1], Tables 2.1, 2.7, 2.10, 2.13, 2.17, Annex II.2 (accessed 9 April 2009)</ref>
| bar_width = 25
| width_units = em