ከ«መስተዋድድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «<sup>መስተዋድድ</sup> መስተዋድድ በስም ወይም ስምን መስለው በሚገኙ ቃላት ላይ እየተጫነ ገብቶ በዐረፍ...»
(No difference)

እትም በ17:57, 21 ኦገስት 2014

መስተዋድድ

መስተዋድድ በስም ወይም ስምን መስለው በሚገኙ ቃላት ላይ እየተጫነ ገብቶ በዐረፍተ ነገር ውስጥ የንግግርን ዝምድና የሚያሳይ ቃል ነው። የመስተዋድድ ትርጓሜ
አስማሚ ወይም አዋሃጅ እንደ ማለት ነው።

ምሳሌ:-

        እሱ በዱላ መታኝ ።
        እሱ በወንበር ላይ ተቀመጠ።
        እሱ ከልጁ ጋር ይጫወታል።