ከ«ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
የአማርኛ ፡ ቁጥርና ፡ ሁለት ፡ ነጥብ ፡ መጨመር ፣ ዋቢ
መስመር፡ 1፦
{{ዋቢ
|ቀን=፲ ነሐሴ ፳፻፮}}
{{የንጉሥ መረጃ
| ስም = ቀዳማዊ ዓፄ ኃይለ ሥላሴ
| ርዕስ = [[ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ|ንጉሠ ፡ ነገሥት ፡ ዘኢትዮጵያ]]
| ስዕል = Haile Selassie (1969).jpg
| የስዕል_መግለጫ = በ1969በ ፲፱፻፷፱ (1969) እ.ኤ.አ.
| ግዛት = ከጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፳፫ እስከ መስከረም ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም.
| በዓለ_ንግሥ = ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፳፫ ዓ.ም.
| ቀዳሚ = [[ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ|ንግሥት ዘውዲቱ]]
| ተከታይ = ዓፄ [[አምሃ ሥላሴ|አምሃ ፡ ሥላሴ]] (በስደት)
| ባለቤት = [[መነን አስፋው|እቴጌ መነን]]
| ልጆች = ልዕልት ሮማንወርቅ
ልዕልት ተናኜወርቅ
ዓፄ አምሀ ሥላሴ
ልዕልት ዘነበወርቅ
ልዕልት ፀሀይ
ልዑል መኮንን
ልዑል ሣህለ ሥላሴ
| ሙሉ_ስም = ራስ ተፈሪ መኮንን
| ሥርወ-መንግሥት = [[ሰለሞናዊው ሥርወ-መንግሥት|ሰሎሞን]]
| አባት = ራስ መኮንን ወልደ ሚካኤል ጉዴሳ
| እናት = ወ/ሮ የሺመቤት አሊ
| የተወለዱት = ሐምሌ ፲፯ ቀን ፲፰፻፹፬ ዓ.ም.
| የሞቱት = ነሐሴ ፳፩ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም.
| የተቀበሩት =
| ሀይማኖት = የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና
}}'''ቀዳማዊ ዓፄ ኃይለ ሥላሴ''' ('''ቀ.ኃ.ሥ.''') ከጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፳፫ እስከ መስከረም ፪ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. የ[[ኢትዮጵያ]] ንጉሠ ነገሥት ነበሩ።

ተፈሪ መኰንን [[ሐምሌ ፲፮]] ቀን [[1884|፲፰፻፹፬]] ዓ.ም. ከአባታቸው ከልዑል [[ራስ መኰንን]] እና ከእናታቸው ከ[[ወይዘሮ የሺ እመቤት|ወይዘሮ ፡ የሺ ፡ እመቤት]] [[ኤጀርሳ ጎሮ|ኤጀርሳ ፡ ጎሮ]] በተባለ የገጠር ቀበሌ [[ሐረርጌ]] ውስጥ ተወለዱ።

በ[[1899|፲፰፻፺፱]] የ[[ሲዳሞ]] አውራጃ አገረ ገዥ ሆኑ። በ[[1903|፲፱፻፫]] ዓ.ም. የ[[ሐረርጌ]] አገረ ገዥ ሆኑ። የሐረርጌ አገረ ገዥ ሲሆኑ፣፡ ሲሆኑ ፣ በጣም ብዙ ሺህ ተከታዮች ነበሩዋቸውና [[ልጅ እያሱ|ልጅ ፡ እያሱ]]ን ከእንደራሴነት በኅይል እንዳያስወጡ፤፡ እንዳያስወጡ ፤ እያሱም ተፈሪን ከሐረር አገረ ገዥነት እንዳይሽሯቸው የሚል ስምምነት ተዋዋሉ። ዳሩ ግን እያሱ ሃይማኖታቸውን ከ[[ክርስትና]] ወደ [[እስልምና]] እንደቀየሩ የሚል ማስረጃ ቀረበና ብዙ መኳንንትና ቀሳውስት ስለዚህ ኢያሱን አልወደዱዋቸውም ነበር፣፡ ነበር። ከዚህም በላይ እያሱ ተፈሪን ከሐረር ከአገረ ገዥነታቸው ለመሻር በሞከሩበት ወቅት ስምምነታቸው እንግዲህ ተሠርዞ ተፈሪ ደግሞ ለወገናቸው ከስምምነቱ ተለቅቀው በዚያን ጊዜ እሳቸው እያሱን ከእንደራሴነት አስወጡ። እንግዲህ በ[[1909|፲፱፻፱]] ዓ.ም. መኳንንቱ [[ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ|ዘውዲቱ]]ን ንግሥተ ነገሥት ሆነው አድርገዋቸው ተፈሪ ደግሞ እንደራሴ ሆኑ። ከዚህ ወቅት ጀምሮ ተፈሪ በኢትዮጵያ ውስጥ ባለሙሉ ሥልጣን ነበሩ። በ[[መስከረም ፳፯]] ቀን [[1921|፲፱፻፳፩]] ዓ.ም. የንጉሥነት ማዕረግ ተጨመረላችው። በ[[1922|፲፱፻፳፪]] ዓ.ም ንግሥት ዘውዲቱ አርፈው ንጉሠ ነገሥት ሆኑና [[ጥቅምት ፳፫]] ቀን[[1923|፲፱፻፳፫]] ዓ.ም. ብዙ የውጭ ልዑካን በተገኙበት ታላቅ ሥነ ሥነ-ሥርዓት ቅብዓ ቅዱስ ተቀብተው እሳቸውና ሚስታቸው [[እቴጌ መነን|እቴጌ ፡ መነን]] ዘውድ ጫኑ።

[[ስዕል:King.jpg|180px|thumb|ቀዳማዊ ዓፄ ኃይለ ሥላሴ፤ ንጉሠሥላሴ ፤ ንጉሠ-ነገሥት ፲፱፻፳፫ - ፲፱፻፷፮]]

በንግሥ በዓሉ ዋዜማ፤ [[ጥቅምት ፳፪]] ቀን የትልቁ ንጉሠ ነገሥት የ[[ዳግማዊ ምኒልክ|ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ]] ሐውልት በ[[መናገሻ ቅዱስ ጊዮርጊስ]] ቤተ ክርስቲያን አጠገብ፤ ለዘውድ በዓል የመጡት እንግዶች በተገኙበት ሥርዐት፣ የሐውልቱን መጋረጃ የመግለጥ ክብር ለ[[ዩናይትድ ኪንግደም|ብሪታንያ]] ንጉሥ ወኪል ለ(ዱክ ኦፍ ግሎስተር) ተሰጥቶ ሐውልቱ ተመረቀ።