ከ«ስዋሂሊ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
የአማርኛ ፡ ቁጥርና ፡ ሁለት ፡ ነጥብ ፡ መጨመር ፣ ዋቢ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
{{ዋቢ}}
|ቀን=፬ ነሐሴ ፳ ፻ ፮
}}
[[ስዕል:Maeneo penye wasemaji wa Kiswahili.png|right|thumb|ስዋሂልኛ ፡ በብዛት ፡ የሚናገርባቸው ፡ አገሮች]]
'''ስዋሂሊ''' ፡ (ወይም ፡ '''ኪሷሂሊ Kiswahili''') ፡ በምሥራቅ ፡ [[አፍሪቃ]] ፡ የሚናገር ፡ [[የባንቱ ቋንቋዎች ቤተሠብ|የባንቱ ፡ ቋንቋዎች ፡ ቤተሠብ]] ፡ ቋንቋ ፡ ነው። [[የስዋሂሊ ሕዝብ|የስዋሂሊ ፡ ሕዝብ]] (፭ ፡ ሚሊዮን ፡ ተናጋሪዎች) ፡ ልደት ፡ ቋንቋ ፡ ከመሆኑ ፡ በላይ ፡ ለ ፴ ፡ እስከ ፡ ፶ ፡ ሚሊዮን ፡ ሌሎች ፡ ሰዎች ፡ ሁለተኛ ፡ ቋንቋ ፡ ሆኗል። የስዋሂሊ ፡ ስም ፡ መነሻ ፡ ከ[[ዓረብኛ]] ፡ ቃል ፡ 'ሰዋሂል' ፡ ነበር ፤ ይህም ፡ የ'ሳኸል' ፡ (ማለት ፡ ዳር) ፡ ብዙ ፡ ቁጥር ፡ ነው። ስለዚህ ፡ የ"ስዋሂሊ" ፡ ትርጉም ፡ የ(ባሕር) ፡ ዳረኞች ፡ ቋንቋ ፡ ሊሆን ፡ ይችላል። የቋንቋው ፡ ቤተሰብ ፡ ባንቱ ፡ ሲሆን ፡ ተናጋሪዎቹ ፡ መርከበኞችና ፡ ነጋዴዎች ፡ በመሆናቸው ፡ መጠን ፡ ከዓረብኛ ፣ ከ[[ፋርስ]] ፣ ከ[[ህንዲ]] ፣ እና ፡ ከ[[ቻይንኛ]] ፡ ቢሆንም ፡ ብዙ ፡ ቃሎች ፡ ተበድረዋል።