ከ«ዓረብኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
የአማርኛ ፡ ቁጥርና ፡ ሁለት ፡ ነጥብ ፡ መጨመር
መስመር፡ 1፦
{{ዋቢ}}
[[ስዕል:Arabic speaking world.png|300px|thumbnail|አረንጓዴ: አረብኛ ብቻ መደበኛ ነው። ሰማያዊ: አረብኛ ከመደበኛ ቋንቋዎች አንዱ ነው።]]
 
[[ስዕል:Arabic speaking world.png|300px|thumbnail|አረንጓዴ:አረንጓዴ፡- አረብኛዓረብኛ ፡ ብቻ መደበኛ ነው። ሰማያዊ:<br>ሰማያዊ፡- አረብኛዓረብኛ ፡ ከመደበኛ ቋንቋዎች አንዱ ነው።]]
'''ዓረብኛ (العربية)''' [[የሴማዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ]] አባል ሆኖ የ[[ዕብራይስጥ]] የ[[አረማያ]] እንዲሁም የ[[አማርኛ]] ቅርብ ዘመድ ነው። 250 ሚሊዮን የሚያሕሉ ሰዎች እንደ እናት ቋንቋ ይችሉታል፤ ከዚህም በላይ በጣም ብዙ ሰዎች እንደ 2ኛ ቋንቋ ተምረውታል። የሚጻፈው በ[[አረብኛ ፊደል]] ነው። በአረብ አለም ውስጥ አያሌ ቀበሌኞች ይገኛሉ።
 
'''ዓረብኛ (العربية)''' [[የሴማዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ|የሴማዊ ፡ ቋንቋዎች ፡ ቤተሠብ]] አባል ሆኖ የ[[ዕብራይስጥ]] የ[[አረማያ]] እንዲሁም የ[[አማርኛ]] ቅርብ ዘመድ ነው። ፪ ፻ ፶ (250) ፡ ሚሊዮን የሚያሕሉ ሰዎች እንደ እናት ቋንቋ ይችሉታል፤፡ ይናገሩታል። ከዚህም በላይ በጣም ብዙ ሰዎች እንደ 2ኛ፡ ፪<sup>ኛ</sup> ፡ ቋንቋ ተምረውታል። የሚጻፈው በ[[አረብኛዓረብኛ ፊደል|ዓረብኛ ፡ ፊደል]] ነው። በአረብበዓረብ ፡ አለም ውስጥ አያሌ ቀበሌኞች ይገኛሉ።
ቋንቋው በ[[እስልምና]] ታላቅ ሚና አጫውቷል። እስላሞች አላህ ለ[[ሙሐማድ]] [[ቁርዓን]]ን ሲገልጽ በአረብኛ እንደ ሆነ ስለሚያምኑ እንደ ቅዱስ ቋንቋ ይቆጥሩታል። አብዛኛው አረብኛ ተናጋሪዎች ሙስሊሞች ናቸው።
 
ቋንቋው በ[[እስልምና]] ታላቅ ሚና አጫውቷል። እስላሞች አላህ ለ[[ሙሐማድ]] [[ቁርዓን]]ን ሲገልጽ በአረብኛ፡ በዓረብኛ ፡ እንደ ሆነ ስለሚያምኑ እንደ ቅዱስ ቋንቋ ይቆጥሩታል። አብዛኛው አረብኛ፡ ዓረብኛ ፡ ተናጋሪዎች ሙስሊሞች ናቸው።
ዛሬ በምዕራብ ዓለም ደግሞ ብዙ ሰዎች አረብኛ እያጠኑ ነው። በታሪክ ከፍተኛ ሚና በማጫወቱ መጠን፤ ብዙ የአረብኛ ቃላት ወደ ሌሎች ቋንቋዎች ገብተዋል።
 
ዛሬ በምዕራብ ዓለም ደግሞ ብዙ ሰዎች አረብኛ እያጠኑ ነው። በታሪክ ከፍተኛ ሚና በማጫወቱ መጠን፤፡ መጠን ፤ ብዙ የአረብኛ፡ የዓረብኛ ፡ ቃላት ወደ ሌሎች ቋንቋዎች ገብተዋል።
{{መዋቅር-ቋንቋ}}
 
{{መዋቅር-ቋንቋ}}
{{InterWiki|code=ar}}