ከ«ውክፔዲያ:Welcome, newcomers!» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ ከ92.96.209.140 (ውይይት) ገለበጠ
ሁለት ፡ ነጥብ ፡ መጨመር
መስመር፡ 1፦
<font size="+1">እንኳን፡ደህና፡መጡ።እንኳን ፡ ደህና ፡ መጡ።</font>
 
በላይኛ ቀኝ ማዕዘን «መግቢያ» የሚለውን በመጫን ወደ [[Special:Listusers|አባልነት]] መግባት የራስዎን ብዕር ስም ወይም «አባል ስም» መርጠው በማውጣት ብቻ ነው፤፡ ነው ፤ እንጂ አስፈላጊነት አይደለም። (ሥዕልን ለመላክ ግን መግባት አስፈላጊ ነው።)
ከገቡ በኋላ፤፡ በኋላ ፡ የእርስዎን «መኖሪያ ገጽ» ይቀበላሉ፤፡ ይቀበላሉ ፤ በማንኛውም «ውይይት ገጽ» ላይ ስምዎን ባጭሩ ኮድ በ<nowiki>~~~~</nowiki> አድረገው ፊርማዎ ከነቀኑም ከነጊዜውም ይታያል። በተረፈ ለመረዳት [[ውክፔዲያ:ቀላል መማርያ|ቀላል መማርያ]] ያንብቡ።
 
:የሚችሉትን ቋንቋዎች በመኖርያ ገጽዎ ላይ ለማመልከት [[ውክፔዲያ:ልሳናት]] ይጎብኙ'''''!'''''
 
:Welcome to Amharic Wikipedia. If you have joined and don't know Amharic, please see [[ውክፔዲያ:ልሳናት]] (our version of Wikipedia:Babel) and [[ውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌ]] (our 'Village Pump') for more information.
 
==ምርጫዎችና ምክር==
:ደግሞ ከገቡ በኋላ [[Special:Preferences|ምርጫዎች]] የሚለው ክፍል ይታያል። ከነዚህ ውስጥ
*«ዘመንና ሰዓት» ባለው ሥር «ከኮምፒውተርዎ መዝገብ ልዩነቱ ይገኝ» መጫን ጥሩ ምክር ነው። (ነገር ግን እንደ ኢትዮጵያ ጊዜ ለማድረግ፣፡ ለማድረግ ፣ እንደገና ስድስት ሰዓት ለ''ኦፍ ሰቱ'' ይጨምሩ።)
*በ«የማዘጋጀት ምርጫዎች» ሥር፡፡ ሥር ፡ «ያዘጋጁት ሁሉ ወደ ጠበቁት ገጾች ዝርዝር ይጨመር» ቢመርጡ የመጣጥፍ ቁጥር በበዛበት ጊዜ በተለይ ይጠቅማል፤ አሁን ግን በትንሽ መጠን ሳለን [[Special:Recentchanges|በቅርብ ጊዜ የተለወጡ]] መመልከት ይበቃል።
*በ«የቅርቡ ለውጦች ዝርዝር» ሥር «የተደረጀ ቅርብ ለውጦች» ቢመርጡ አዘራዘሩ በደረጃ ሆኖ ይታያል። ይህ አንዳንዴ ለውጦቹን ለመከተል ይጠቅማል፤፡ ይጠቅማል ፤ ፈትነው ይሞክሩት!
*(ምርጫዎችዎን ከመረጡ በኋላ «ይቆጠብ» የሚለውን እንዲጫን ያረጋግጡ።)
 
==ሌላ ጠቃሚ መያያዣዎች==
 
የመጣጥፍ ማውጫዎች
 
*[[Special:Newpages|ከአዲሱ እስከ ቈየው (በተፈጠረበት ሰአት)]]
*[[Special:Longpages|ከረጅሙ እስከ ትንሹ]]
*[[Special:Shortpages|ከትንሹ እስከ ረጅሙ]]
 
*[http://am.wikipedia.org/wiki/Special:CategoryTree?target=መጣጥፎች&mode=all&dotree=Show+Tree የጽሁፍ መደቦች (ካቴጎሪዎች)]
 
{{AllpagesTOC}}