ከ«ካሩም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 10፦
በዚሁ ዘመን መደበኛ ገንዘብ (መሀልቅ) ገና አልተፈጠረም ነበር። የአሦር ነጋዴዎች [[ወርቅ]] በጅምላ፣ [[ብር (ብረታብረት)|ብር]] ለችርቻሮ ይጠቅማቸው ነበር። የወርቅ ዋጋ ከብር ፰ እጥፍ መሆኑ ተወሰነ። ሆኖም ሌላ የብረታብረት አይነት በአሦርኛ «አሙቱም» ሲባል ይህ ከወርቅም በላይ ውድ ነበር፤ ከብር ፵ ጊዜ ተላቀ። «አሙቱም» ምናልባት ያንጊዜ ትኩስ ግኝት የነበረ [[ብረት]] ሊሆን ይቻላል። እነዚህ የአሦር ነጋዴዎች በተለይም [[ቆርቆሮ]]ና [[ልብስ]] ለሐቲ ሰዎች ይሸጡ ነበር። ከሐቲ አገር ካስወጡአቸው ውጤቶች መካከል ከሁሉ አይነተኛ የሆነው [[መዳብ]] ነበረ።<ref>Ekrem Akurgal: ''Anadolu Kültür Tarihi'',Tubitak, Ankara,2000 ISBN 975-403-107-X p 40-41</ref>
 
በሐቲ ዙሪያ ያሉት ከተማ-አገራት ሲወዳደሩ ሲታገሉ አንዳንዴ ለንግድ አስጊ ሁኔታ ይፈጥር ነበር። በ1740 ዓክልበ. ግድም ዋናው የካነሽ ካሩም ተቃጠለ፤ ይህን ያደረገው የ[[ዛልፓ]] (በ[[ጥቁር ባሕር]] ዳር) ንጉሥ [[ኡሕና]] ይታስባል። የ[[ኩሻራ]] ንጉሥ [[ፒጣና]] በ1710 ዓክልበ. አካባቢ ካነሽን ይዞ በልጁ [[አኒታ]] መንግሥት የአሦራውያን ነጋዴዎች ሊመለሱ ቻሉ። የአኒታም መንግሥት [[የኬጥያውያን መንግሥት]] መንስኤ ነበር።ሆነ። በኋላ ካነሽ«የአላሕዚና ለአላሕዚናሰው ንጉሥ ዙዙ» ወደቀ፣ተከተለው። <ref>''The Oxford Handbook of Ancient Anatolia'', 2011 p. 76, 588</ref> ከዙዙ በኋላ በአሦርም ብሔራዊ ጦርነት በደረሰው ወቅት ''ካሩሞቹ'' ከአናቶሊያ ጠፉ።
 
== ዋቢ ምንጮች ==