ከ«ንግድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 6፦
 
*2460 ዓክልበ. ? - [[ኦሬክ]] [[ገብስ]]ን ወደ [[አራታ]] ይልካል፤ [[እንቁ]] ይጠይቃል። ስላልተላከ ግን ጦርነት ተከተለ (''[[ኤንመርካርና የአራታ ንጉሥ]]'' - [[አፈ ታሪክ]])
*2375 ዓክልበ. ግድም - [[ሱመር]] [[እህል]]ን ለ[[ኤላም]] [[ከብት]] በመለወጥበመለዋወጥ የዓለም መደበኛ [[ገበያ]] ተመሠረተ። በቅርብ ጊዜ [[ሱፍ]]፣ [[ብረታብረት]] (በተለይ [[ብር (ብረታብረት)|ብር]]፣ [[ወርቅ]]፣ [[ቆርቆሮ]]፣ [[መዳብ]])፣ እና [[ባርያ]]ዎች ይጨመራሉ።
*2300 ዓክልበ. ግ. - የ[[ድልሙን]] መርከቦች እንጨት ከማዶ ባህር ወደ [[ላጋሽ]] ያስገቡ ጀመር።
*2100 ዓክልበ. ግ. - አንድ [[ካሩም]] (የንግድ ጣቢያ ሠፈር) በ[[ኤብላ]] ግዛት ይመሠረታል።