ከ«ንግድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 15፦
*1900 ዓክልበ. ግ. ? - [[የፈተና ደንጊያ]] ዕውቀት በ[[ሃራፓ]] ሥልጣኔ ([[ፓኪስታን]]) ተገኘ።
*1775 ዓክልበ. ግ. - [[የኤሽኑና ሕግጋት]] መደበኛ የልውውጥ ዋጋዎች ደነገገ።
*1704 ዓክልበ. - የ[[ባቢሎን]] ንጉሥ [[ሐሙራቢ]] ሕግጋት ሰው ሁሉ ለገዛው ዕቃ ሁሉ ደረሰኝ በሸክላ ጽላት እንዲጠበቅ በሞት ቅጣት ለማስገድ ሞከረ። (§7)
*1200 ዓክልበ. ግ. - የፈተና ድንጊያ በግብጽ ታወቀ።
*700 ዓክልበ. ግ. - የፈተና ድንግያ በ[[ፈረንሳይ]]ና በ[[ልድያ]] ይታወቃል።