ከ«ጁላይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
'''ጁላይ''' ([[እንግሊዝኛ]]: JulyJuly፣ ከ[[ሮማይስጥ]] ''Iulius'' /ዩሊዩስ/) በ[[ጎርጎርያን ካሌንዳር]] ውስጥ ሰባተኛው ወር ነው። በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] ይህ ወር የ[[ሰኔ]] መጨረቫና የ[[ሐምሌ]] መጀመርያ ነው።
 
ይህ ወር ስሙን ያገኘው ከ[[ሮሜ]] አምባገነን [[ጁሊዩስ ቄሳር]] ነው። እሱን ለማክበር፣ የወሩ ስም ከ«'''[[ኲንቲሊስ]]'''» Quintilis («አምስተኛው ወር») በ[[36 ዓክልበ.]] ተቀየረ። ኲንቲሊስ ወይም «አምስተኛው ወር» የተባለው ያንጊዜ [[ማርች]] መጀመርያው ወር ስለሆነ ነው።
 
{{መዋቅር}}