ከ«እንግሊዝኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: fi:Englannin kieli is a good article; cosmetic changes
No edit summary
መስመር፡ 11፦
 
እንግሊዝኛ ከሌሎቹ ልሣናት ለምሳሌ ከ[[ቻይንኛ]]፥ ከ[[ህንዲ]]፥ ከ[[ጃፓንኛ]] እና ከ[[እስፓንኛ]] አንዳንድ አዲስ ቃላት ከመውሰድ አላቋረጠም። ከተለያዩ አገሮች የነበሩት ሊቃውንት እርስ በርስ ለመነጋገር የቻሉ የጋራ ካወቁት ልሳናት ከ[[ሮማይስጥ]]ና ከ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] የጥናቶቻቸው ቃሎች በመምረጥ ነበር። እነዚያ የተክኖሎጂ ቃሎች ደግሞ ወደ እንግሊዝኛ ገቡ፤ ለምሳሌ፣ photograph (ፎቶግራፍ) ከግሪክ photo- ፎቶ (ብርሀን) እና -graph ግራፍ (ሰዕል)፤ ወይም telephone (ተለፎን) ስልክ። ስለዚህ እንግሊዝኛ ከብዙ ቋንቋዎች ይሠራል ሊባል ይችላል።
 
==ደግሞ ይዩ==
* [[:wikt:Wiktionary:የእንግሊዝኛ ቅድመ-ታሪካዊ አመጣጥ - ሷዴሽ ዝርዝር]]
 
 
{{መዋቅር-ቋንቋ}}